ክብ መሳያ
የ ክብ ምልክት በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ ይክፍታል የ እቃ መደርደሪያ ለ መሳያ የ ቤዤ ክብ: የ ቤዤ ክብ የሚገለጸው በ መጀመሪያ ነጥብ እና በ መጨረሻ ነጥብ ነው: እነዚህ "ማስቆሚያ" ይባላሉ: የ ቤዤ ክብ የሚገለጸው በ መቆጣጠሪያ ነጥቦች ነው: እነዚህ ("እጄታዎች") ይባላሉ: መቆጣጠሪያ ነጥብ ማንቀሳቀስ የ ቤዤ ክብ ቅርጽ ይቀይራል
መቆጣጠሪያ ነጥቦች የሚታዩት በ "ነጥቦች ማረሚያ" ዘዴ ውስጥ ነው: መቆጣጠሪያ ነጥቦች የሚወከሉት በ ክቦች ነው: ማስቆሚያ ነጥቦች የሚወከሉት በ ስኴሮች ነው: የ ነጥብ ማስጀመሪያ ትንሽ ትልቅ ነው ከ ሌሎች ማስቆሚያ ነጥቦች
የ ቤዤ ክብ ክፋዮች እና ቀጥተኛ መስመር ክፋዮች ማጋጠም ይቻላል ተጨማሪ ውስብስብ የ ቤዤ ክቦች ለ መፍጠር: ሶስት የ ተለያዩ መሸጋገሪያዎች መፈጸም ይቻላል ለ መቀላቀል አጓዳኝ ክፋዮችን:
-
የ symmetrical ማስቆሚያ ነጥብ ተመሳሳይ መስመር አለው ለ ክብ በ ሁለቱም ጠርዝ በኩል: እና ሁለት መቆጣጠሪያ መስመሮች አብረው የሚንቀሳቀሱ እንደ ቀጥተኛ መስመር:
-
የ ለስላሳ ማስቆሚያ ነጥብ ምናልባት የ ተለየ መስመር መክበቢያ ይኖረዋል በ ሁለቱም በኩል
-
የ ጠርዝ ማስቆሚያ ነጥብ አንድ ወይንም ሁለት ነፃ መቆጣጠሪያ መስመሮች ይኖሩታል: አንዱን ጠርዝ መቀየር ሌላኛው ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም
የ ክብ መሳሪያዎችን እንዴት እንደሚጠቀሙ
-
ከ መሳያ እቃ መደርደሪያን ይክፈቱ የ ክቦች እቃ መደርደሪያ እና ይምረጡ ክብ መሳሪያ
-
ይጫኑ ክቡ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ: እና ይጎትቱ ክቡ እንዲሄድ በሚፈልጉበት አቅጣጫ: የ መቆጣጠሪያው መስመር አቅጣጫውን ያሳያል
ተጭነው ይያዙ Shift በሚጎትቱ ጊዜ አቅጣጫውን ለመከልከል ከ 45 ዲግሪ መጋጠሚያ
-
የ አይጥ ቁልፍ ይልቀቁ የ መጀመሪያው ነጥብ እንዲሆን በሚፈልጉበት
-
የ አይጥ ቁልፍ ያንቀሳቅሱ የ ክብ መጨረሻ ነጥብ እንዲሆን በሚፈልጉበት መክበቢያው መጠቆሚያውን ይከተላል
-
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
-
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መጨረሻው ነጥብ ቦታ ላይ የ መሳያ መስመር ለ መጨረስ
የ ተዘጋ ቅርጽ ለ መፍጠር: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መስመሩ መጀመሪያ ላይ
-
ይጫኑ እና ይልቀቁ የ አይጥ ቁልፍ ለ መጨመር የ ማስቆሚያ ነጥብ: አይጡን ያንቀሳቅሱ ለ መሳል የሚቀጥለውን ክፍል
-
ይጫኑ እና ይጎትቱ የ አይጥ ቁልፍ በማንኛውም አቅጣጫ ለ መጨመር ለስላሳ ማስቆሚያ ነጥብ
በ ነፃ እጅ መስመር መሳሪያ እንዴት እንደሚሰሩ
-
በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ ይክፈቱ የ ክቦች እቃ መደርደሪያ ላይ እና ይምረጡ ነፃ እጅ መስመር መሳሪያ
-
ይጫኑ ክቡ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ: እና ተጭነው ይያዙ የ አይጥ መጠቆሚያ ቁልፉን
-
መስመር በ ነፃ እጅ መፍጠሪያ እርስዎ እርሳስ በ መጠቀም እንደሚስሉት አይነት
-
መስመሩን ለመጨረስ የ አይጡን ቁልፍ ይልቀቁ