Slideshow Remote Control – Impress Remote User Guide

LibreOffice ማስደነቂያ በርቀት open-source መተግበሪያ ነው: ዝግጁ የሆነ ለ Android እና iOS መስሪያ ስርአቶች: እርስዎን መቆጣጠር ያስችሎታል LibreOffice ማስደነቂያ ተንሸራታች ማሳያ በ ተንቀሳቃሽ አካል ውስጥ

በርቀት የ ማስደነቂያ ምልክት

በርቀት ማስደነቂያ የሚያሳየው ተንሸራታች በ አውራ ጥፍር ልክ ነው: በ አካሉ መመልከቻ ውስጥ ከ ማንኛውም ተስማሚ ማስታወሻ በ ታች በኩል: እርስዎ መመልከቻውን በ ጣትዎ መታ ያድርጉ ወደ ፊት ወይንም ወደ ኋላ ለ መሄድ በ ማቅረቢያ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም አስደናቂ ተንሸራታች ስእሎች ማሳየት ይችላሉ: በ ቀጥታ ለ መዝለል ወደ የሚፈለገው ተንሸራታች ጋር ለ መድረስ እና ለ ማቅረብ

ግንኙነት ከ ኮምፒዩተሩ ጋር ይህን LibreOffice ማስደነቂያ ማቅረቢያ ከሚያስኬደው እና ከ ተንቀሳቃሽ አካል ጋር የሚገናኘው በ ብሉቱዝ ወይንም በ ኔትዎርክ አገናኝ ነው

በርቀት ማስደነቂያ ገጽታዎች

በርቀት ማስደነቂያ በጣም ጠቃሚ መተግበሪያ ነው: እርስዎን የ ተንሸራታች ማሳያ መቆጣጠር ያስችሎታል በርቀት ያለ ኮምፒዩተር: እርስዎ በሚያቀርቡ ጊዜ ከ ቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ ይችላሉ: ዋናው ገጽታ እንደሚከተለው ነው:

የሚያስፈልገው:

ኮምፒዩተር:

ተንቀሳቃሽ አካል:

በ ማውረድ ላይ እና በ መግጠም ላይ በርቀት ማስደነቂያ በ እርስዎ ተንቀሳቃሽ አካል ላይ

በርቀት ማስደነቂያን ያውርዱ ከ Google Play Store ወይንም ከ Apple Store በ መፈለግ “በርቀት ማስደነቂያ” በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ: እርግጠኛ ይሁኑ በርቀት ማስደነቂያ መውረዱን ከ Document Foundation (TDF). በርቀት ማስደነቂያን ይግጠሙ በ እርስዎ ተንቀሳቃሽ አካል ላይ እና ሌሎች ተንቀሳቃሽ መተግበሪያዎች ውስጥ:

በርቀት ማስደነቂያ ማሰናጃ

በርቀት ማስደነቂያ ማስቻል በ ተንቀሳቃሽ አካል ውስጥ እና በ ኮምፒዩተር ገጽ ውስጥ: እርስዎን መድረስ ያስችሎታል ወደ ማሰናጃ ገጽ ውስጥ: በ መመልከቻው በ ቀኝ ጠርዝ በኩል መታ ያድርጉ: የሚቀጥሉት ማሰናጃዎች ዝግጁ ይሆናሉ:

ኮምፒዩተር ከ ተንቀሳቃሽ አካሎች ጋር ማገናኛ

ብሉቱዝ ያስችሉ በ ሁለቱም በ አካሉ እና በ ኮምፒዩተሩ ላይ: እነ ያጣምሩዋቸው: የ እርስዎን አካል የ መምሪያ ትእዛዝ ያመሳክሩ የ እርስዎን ኮምፒዩተር መስሪያ ስርአት ብሉቱዝ እንዴት እንደሚያስችሉ: ማሰናጃ የ ብሉቱዝ መለያ እና አካል ማጣመሪያ: አንድ ጊዜ ማጣመሩ ከ ተፈጸመ በኋላ: ተንቀሳቃሽ አካል ዝግጁ ይሆናል ማቅረቢያውን ለ መቆጣጠር:

በ አማራጭ: እርስዎ መገናኘት ይችላሉ በ ኔትዎርክ በኩል (ዋይ-ፋይ እንዲሁም ያካትታል) ስለዚህ ሁለቱም ኮምፒዩተሩ እና አካሉ መገናኘት አለባቸው በ ተመሳሳይ ኔትዎርክ ውስጥ:

በርቀት ማስደነቂያ መቆጣጠር ማስቻያ በ LibreOffice ማስደነቂያ ውስጥ

የ ማስደነቂያ ተንሸራታች ማሳያ ለ ማስኬድ: እርስዎ ማስደነቂያን መቆጣጠር ማስቻል አለብዎት ከ ተንቀሳቃሽ አካል ውስጥ: እንደሚቀጥለው ይቀጥሉ:

  1. መክፈቻ LibreOffice ማስደነቂያ

  2. ይሂዱ ወደ መሳሪያዎች – ምርጫዎች – LibreOffice ማስደነቂያ – ባጠቃላይ ለ እርስዎ ይታያል በ መመልከቻ ላይ ይወከላል በ አካል ከ ታች በኩል

  3. በ ማቅረቢያ ምርጫ ውስጥ: ይምረጡ የ በርቀት መቆጣጠሪያ ማስቻያ ምልክይማ ድረጊያ ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ እሺ

መዝጊያ LibreOffice ማስደነቂያ እና እንደገና ማስጀመሪያ

የ ማስደነቂያ ምርጫ ገጽ ባጠቃላይ

የ ተንሸራታች ማሳያ መቆጣጠሪያ:

የ ምክር ምልክት

የ መመልከቻ ማዳኛ እና መመልከቻ መቆለፊያ ያሰናክሉ: በ ተንቀሳቃሽ አካል ላይ ከ ላይ እንደ ተገለጸው: ተንሸራታች ማሳያ ከ መጀመርዎት በፊት: እርግጠኛ ይሁኑ መመልከቻው እንደ በራ የ ተንቀሳቃሽ አካል በቂ የሆነ የ ባትሪ ሐይል እንዳለው ለ ማሳያው ጊዜ


  1. እርግጠኛ ይሁኑ አካሉ እና ኮምፒዩተሩ ሁለቱም መጣመራቸውን በ ብሉቱዝ ወይንም በ ኔትዎርክ ግንኙነት

  2. እርስዎ ማቅረብ የሚፈልጉትን ማቅረቢያ ይክፈቱ በ LibreOffice ማስደነቂያ

  3. በርቀት ማስደነቂያ መተግበሪያ ይክፈቱ በ ተንቀሳቃሽ አካል ላይ እና ይምረጡ የ ኮምፒዩተሩን ብሉቱዝ መለያ

  4. አንድ ጊዜ በ ኮምፒዩተሩ ስም ላይ ሲጫኑ: ራሱ በራሱ የ ማቅረቢያ ተንሸራታቾችን በሙሉ ይጭናቸዋል በርቀት ማስደነቂያ ውስጥ ከ ማስታወሻ ምርጫ ጋር አብሮ

  5. የ እርስዎን ጣት ወደ ቀኝ እና ወደ ግራ መታ ያድርጉ በ ተንቀሳቃሽ መመልከቻ ላይ ተንሸራታች ለ መቀየር: የ ተንሸራታች ማስታወሻ ከ ታች በኩል ነው በ ተንቀሳቃሽ መመልከቻ ውስጥ:

  6. በ ንርጫ: የ እያንዳንዱን ተንሸራታች ማሳያ የሚቆይበትን ጊዜ በ ቆጣሪ ያሰናዱ: ከ ተንቀሳቃሽ አካል መተግበሪያ ውስጥ

  7. እርስዎ እንዲሁም ተንሸራታች መቀየር ይችላሉ በ መጠን መቆጣጠሪያ ቁልፍ በ ተንቀሳቃሽ አካል ላይ: ይህን ለ ማስቻል: ማሰናጃውን ይክፈቱ እና የ መጠን መቆጣጠሪያውን ቁልፍ ተግባር ያስችሉ በርቀት ማስደነቂያ ውስጥ:

አንዳንድ በርቀት ማስደነቂያ የ መመልከቻ ፎቶዎች:

በርቀት ማስደነቂያ: በ አውራ ጥፍር ልክ ማሳያ ማስጀመሪያ

በ አማራጭ ዘዴ: ሁሉም ተንሸራታች በ አውራ ጥፍር ልክ በ ቀጥታ ለ መምረጥ ወይንም ለ መዝለል ዝግጁ ናቸው: የ አሁኑ ተንሸራታች በ ቀይ ምርጫ ይከበባል በ መጠቆሚያው

Please support us!