ማምጫ የ HTML ገጾች ወደ ማቅረቢያዎች
ወደ ተንሸራታች ማንኛውንም አይነት ጽሁፍ ማምጣት ይችላሉ የ HTML ጽሁፍ ሰነዶችንም ያካተተ
ጽሁፍ ከፋይል ውስጥ ወደ ተንሸራታች ለማስገባት:
-
ጽሁፉን ማስገባት የሚፈልጉትን ተንሸራታች ይምረጡ ማስገቢያ - ፋይል
-
ይምረጡ "ጽሁፍ" ወይንም "HTML Document" እንደ ሰነዱ አይነት.
-
መጨመር የሚፈልጉትን ጽሁፍ ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ
የ ጽሁፍ ፋይሉ የያዛቸው ጽሁፎች አንድ ተንሸራታች ሊይዘው ከሚችለው በላይ ከሆነ ጽሁፉን ወደ በርካታ ተንሸራታቾች መከፋፈል ይችላሉ
-
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ባስገቡት ጽሁፍ ላይ ወደ ማረሚያ ዘዴ ለመግባት
-
ይምረጡ ከሚታየው ተንሸራታች በታች ያሉትን ሁሉንም ጽሁፎች እና ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+X.
-
ይምረጡ ተንሸራታች – አዲስ ገጽ/ተንሸራታች እና ከዛ ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+V.
-
ከ 1 እስከ 3 ያሉትን ደረጃዎች ይድገሙ ጽሁፉ በሙሉ ተንሸራታች ውስጥ እስኪገባ