በ ቁጥር ገበታ ማሳያ
እርስዎ የ ቁጥር ገበታውን መጠቀም ይችላሉ የ እርስዎን ተንሸራታች በፍጥነት ለማሳደግ እና ለማሳነስ
-
በቅርብ ለማሳየት የመደመሪያ ቁልፉን ይጫኑ
-
በርቀት ለማሳየት የመቀነሻ ቁልፉን ይጫኑ
እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ አይጥ መሸብለያ ጎማ ያለው: እርስዎ ተጭነው ይያዙ Ctrl እና ጎማውን ያዙሩ ለ መቀየር የ መመልከቻ መጠኑን: በሁሉም ዋንው ክፍሎች ውስጥ በ LibreOffice.