እቃዎችን ማንቀሳቀሻ በ ማቅረቢያ ተንሸራታቾች ውስጥ

በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ ቀደም ብለው የተሰናዱ የ እንቅስቃሴ ውጤቶችን መፈጸም ይችላሉ

የ እንቅስቃሴ ውጤት በ እቃ ላይ ለመፈጸም:

  1. ከ ተንሸራታች ውስጥ ከ መደበኛ መመልከቻ ውስጥ ማንቀሳቀስ የሚፈልጉትን እቃ ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - እንቅስቃሴ የ እንቅስቃሴ ክፍል በ ጎን መደርደሪያ ውስጥ ለ መክፈት: ይጫኑ በ መጨመሪያ (+) ቁልፍ ላይ: እና ከዛ የ እንቅስቃሴ ውጤት አይነት ይምረጡ

  3. እንቅስቃሴ ማስተካከያ ንግግር ውስጥ ይጫኑ የ tab ገጽ ለመምረጥ ከ ምድቦች ውጤቶች ውስጥ፡ ይጫኑ ውጤት እና ከዛ ይጫኑ እሺ

እንቅስቃሴውን በቅድሚያ ለማየት ይጫኑ የ ማጫወቻ ቁልፍ

የ ማስታወሻ ምልክት

በ ተንሸራታች ክፍል ውስጥ ምልክት ይታያል ከ እነዚህን ተንሸራታቾች በቅድሚያ መመልከቻ አጠገብ: አንድ ተጨማሪ እቃ ይኖረዋል እንቅስቃሴ ለ ማስተካከያ: እርስዎ ተንሸራታች ማሳያ በ ተንሸራታች Console በሚያሳዩ ጊዜ ምልክት ያሳያል የሚቀጥለው ተንሸራታች እንቅስቃሴ ማስተካከያ እንዳለው


የ እንቅስቃሴ መንገድ ውጤት ለ መፈጸም እና ለ ማረም:

እቃ ማንቀሳቀስ ይቻላል በ እንቅስቃሴ መንገድ ውስጥ: እርስዎ በ ቅድሚያ የተወሰነ ወይንም የ ራስዎትን የ እንቅስቃሴ መንገድ መጠቀም ይችላሉ

እርስዎ ከ መረጡ "ክብ": "ፖሊጎን": ወይንም "ነፃ መስመር": ንግግሩ ይዘጋል እና እርስዎ መሳል ይችላሉ የራስዎትን መንገድ: ስእሉ ከ ተጨረሰ እና ካልተሰረዘ: የ ተፈጠረው መንገድ ይወገዳል ከ ሰነዱ ውስጥ እና ይገባል እንደ ሂደት መንገድ ተጽእኖ

የ እንቅስቃሴ መንገድ ማረሚያ

የ እንቅስቃሴ ማስተካከያ ክፍል የሚታይ ከሆነ: የ እንቅስቃሴ መንገዶች ሁሉንም ተጽእኖ ይፈጥራል ለ አሁኑ ተንሸራታች ይሳላል እንደ ግልጽ ሽፋን በ ተንሸራታች ላይ: ሁሉም መንገዶች ይታያሉ ሁል ጊዜ: ስለዚህ እንቅስቃሴ ከ ተከታታይ መንገዶች ጋር በ ቀላሉ መፍጠር ይቻላል

የ እንቅስቃሴ መንገድ መምረጥ ይቻላል በ መጫን በ መንገድ ላይ: የ ተመረጠው መንገድ እጄታ ይደግፋል: እና ማንቀሳቀስ እና እንደገና መመጠን ይቻላል እንደ ቅርጽ ያለ: ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ መንገዱ ላይ የ ማረሚያ ዘዴ በሚጀምርበት ነጥብ ላይ: የ ማረሚያ ነጥብ ዘዴ ማስጀመር ይቻላል በ ማረሚያ - ነጥቦች ወይንም በ መጫን F8

የ እንቅስቃሴ ውጤቶችን ከ እቃዎች ውስጥ ለማስወገድ:

  1. ከ ተንሸራታች ውስጥ ከ መደበኛ መመልከቻ ውስጥ ይምረጡ እቃውን ውጤቱን ማስወገድ የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - እንቅስቃሴ ማስተካከያ

  3. ይጫኑ ማስወግጃ

Please support us!