መላኪያ እንቅስቃሴ በ GIF አቀራረብ

  1. በ ተንሸራታቹ ላይ ተንቀሳቃሽ እቃዎችን ይምረጡ

  2. ይምረጡ ፋይል - መላኪያ

  3. ይምረጡ GIF - Graphics Interchange Format (.gif) ፋይል አይነት ዝርዝር ውስጥ

  4. ይጫኑ የ ምርጫ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ መላክ የ ተመረጠውን እቃ ነገር ግን ጠቅላላ ተንሸራታቹን አይደለም

  5. ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን ቦታ ይምረጡ የሚንቀሳቀሰውን GIF, ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ ማስቀመጫ.

የሚንቀሳቀስ GIF ምስሎች መፍጠሪያ

Please support us!