አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice ማስደነቂያ

የሚቀጥሉት ዝርዝር አቋራጭ ናቸው ለ LibreOffice ማስደነቂያ

ይህንንም መጠቀም ይችላሉ ለ ባጠቃላይ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice.

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ


የ ተግባር ቁልፍ ለ LibreOffice ማስደነቂያ

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

F2

ጽሁፍ ማረሚያ

F3

ቡድን ማስገቢያ

+F3

ከ ቡድን ውስጥ መውጫ

Shift+F3

ማባዣ

F4

ቦታ እና መጠን

F5

ተንሸራታ ማሳያ መመልከቻ

+Shift+F5

መቃኛ

F7

ፊደል አራሚ

+F7

ተመሳሳይ

F8

ነጥቦችን ማረሚያ

+Shift+F8

ጽሁፍ በ ክፈፉ ልክ

ዘዴዎች


አቋራጭ ቁልፎች በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

Esc

ማቅረቢያውን መጨረሻ

የ ክፍተት መደርደሪያ ወይንም የ ቀኝ ቀስት ወይንም የ ታች ቀስት ወይንም ገጽ ወደ ታች ወይንም ማስገቢያ ወይንም ማስገቢያ ወይንም N

የሚቀጥለውን ውጤት ማጫወቻ (ካለ: ከሌለ ወደሚቀጥለው ተንሸራታች)

+ገጽ ወደ ታች

ወደሚቀጥለው ተንሸራታች መሄጃ ውጤቱን ሳያጫውቱ

[ቁጥር] + ማስገቢያ

የተንሸራታቹን ቁጥር ይጻፉ እና ይጫኑ ማስገቢያውን ወደ ተንሸራታቹ ለመሄድ

የ ግራ ቀስት ወይንም የ ላይ ቀስት ወይንም ገጽ ወደ ላይ ወይንም የ ኋሊት ደምሳሽ ወይንም P

ቀደም ያለውን ውጤት እንደገና ማጫወቻ ፡ ቀደም ያለ ውጤት ከሌለ በ ተንሸራታቹ ላይ ቀደም ያለውን ተንሸራታች ማሳያ

+ገጽ ወደ ላይ

ቀደም ወዳለው ተንሸራታች መሄጃ ውጤቱን ሳያጫውቱ

ቤት

በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ ወደ መጀመሪያው ተንሸራታች መዝለያ

መጨረሻ

በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ ወደ መጨረሻው ተንሸራታች መዝለያ

+ ገጽ ወደ ላይ

ቀደም ወዳለው ተንሸራታች መሄጃ

+ ገጽ ወደ ታች

ወደ ሚቀጥለው ተንሸራታች መሄጃ

B or .

ጥቁር መመልከቻ አሳያ የሚቀጥለው ቁልፍ ወይንም አይጡን እስከምጫን ድረስ

W or ,

ነጭ መመልከቻ አሳያ የሚቀጥለው ቁልፍ ወይንም አይጡን እስከምጫን ድረስ


አቋራጭ ቁልፎች በመደበኛ መመልከቻ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

መደመሪያ (+) ቁልፍ

በቅርብ ማሳያ

መቀነሻ (-) ቁልፍ

በርቀት ማሳያ

ማባዣ(×) ቁልፍ (ከ ቁጥር ገበታ)

በ ገጹ ልክ በ መስኮቱ ውስጥ

ማካፈያ (÷) ቁልፍ (በቁጥር ገበታ)

የ አሁኑን ምርጭ በቅርብ ማሳያ

Shift++G

የ ተመረጡን እቃዎች በ ቡድን ማድረጊያ

Shift++A

የ ተመረጡን እቃዎች ከ ቡድን መለያያ

+ ይጫኑ

ቡድን ያስገቡ ፡ የ ቡድኑን እያንዳንዱን እቃዎች ለማረም ፡ ይጫኑ ከ ቡድኑ ውጪ ወደ መደበኛ መመልከቻ ለመመለስ

+Shift+K

የ ተመረጡን እቃዎች መቀላቀያ

+Shift+K

የ ተመረጠውን እቃ መክፈያ፡ ይህ መቀላቀያ የሚሰራው እቃው ሁለት ወይንም ከ ዚያ በላይ እቃዎችን በ መቀላቀል የተፈጠረ ሲሆን ብቻ ነው

+ መደመሪያ ቁልፍ

ወደ ፊት ማምጫ

Shift++ መደመሪያ ቁልፍ

ወደ ፊት ለ ፊት ማምጫ

+ መቀነሻ ቁልፍ

ወደ ኋላ መላኪያ

Shift++ መቀነሻ ቁልፍ

ወደ ኋላ መላኪያ


ጽሁፍ በሚያርሙ ጊዜ አቋራጭ ቁልፎች

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

+ጭረት(-)

ለስላሳ ጭረቶች: በ እርስዎ የተሰናዳ ጭረት

+Shift+የመቀነሻ ምልክት (-)

ምንም-ያልተሰበረ ጭረት (ለ ጭረት መጠቀም አይቻልም)

+Shift+Space

ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት ለ ጭረት መጠቀም አይቻልም: እና እኩል በተካፈል ጽሁፍ ውስጥ ማስፋፋት አይቻልም

Shift+ማስገቢያ

አንቀጹ ሳይቀየር መስመር መጨረሻ

ቀስት ወደ ግራ

ጠቋሚውን ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ግራ

ጠቋሚውን በምርጫ ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ

+ቀስት ወደ ግራ

ወደ ቃላቱ መጀመሪያ መሄጃ

+Shift+ቀስት ወደ ግራ

ቃል በቃል ወደ ግራ መምረጫ

ቀስት ወደ ቀኝ

ጠቋሚውን ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ቀኝ

ጠቋሚውን በምርጫ ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

+ቀስት ወደ ቀኝ

ወደ ሚቀጥለው ቃላት ጋር መሄጃ

+Shift+ቀስት ወደ ቀኝ

ትክክለኛውን ቃል በቃል መምረጫ

ቀስት ወደ ላይ

ጠቋሚውን ወደ ላይ አንድ መስመር ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ላይ

መስመሮችን ወደ ላይ አቅጣጫ መምረጫ

+ቀስት ወደ ላይ

መጠቆሚያውን ቀደም ወዳለው አንቀጽ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ

+Shift+ቀስት ወደ ላይ

ይምረጡ የ አንቀጽ መጀመሪያ: የሚቀጥለውን ቁልፍ ሲጫኑ ምርጫውን ያሰፋዋል እስከ ቀደም ያለው አንቀጽ ድረስ

ቀስት ወደ ታች

ጠቋሚውን ወደ ታች አንድ መስመር ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ታች

መስመሮችን ወደ ታች አቅጣጫ መምረጫ

+ቀስት ወደ ታች

መጠቆሚያውን ወደ አንቀጽ መጨረሻ ያድርጉ: የሚቀጥለውን ቁልፍ ሲጫኑ መጠቆሚያውን ወደሚቀጥለው አንቀጽ መጨረሻ ያንቀሳቅሰዋል

Shift+ቀስት ወደ ታች

ይምረጡ የ አንቀጽ መጨረሻ: የሚቀጥለውን ቁልፍ ሲጫኑ ምርጫውን ያሰፋዋል እስከሚቀጥለው አንቀጽ መጨረሻ ድረስ

ወደ መስመሩ መጀመሪያ መሄጃ

ወደ መጀመሪያው መስመር መሄጃ እና መምረጫ

ወደ መስመሩ መጨረሻ መሄጃ

ወደ መጨረሻው መስመር መሄጃ እና መምረጫ

በ ተንሸራታቹ ውስጥ ወደ ጽሁፉ መጀመሪያ መሄጃ

በ ተንሸራታቹ ውስጥ ወደ ጽሁፉ መጀመሪያ መሄጃ እና መምረጫ

በ ተንሸራታቹ ውስጥ ወደ ጽሁፉ መጨረሻ መሄጃ

ወደ ሰነዱ መጨረሻ መሄጃ እና ጽሁፍ መምረጫ

የ ጽሁፉን መጨረሻ ቃል ማጥፊያ

+የ ኋሊት ደምሳሽ

የ ጽሁፉን መጀመሪያ ቃል ማጥፊያ

ከ ዝርዝር ውስጥ: ከ አሁኑ አንቀጽ በፊት የ ነበረ ባዶ አንቀጽ ማጥፊያ

+Shift+Del

የ አረፍተ ነገሩን መጨረሻ ማጥፊያ

+Shift+የ ኋሊት ደምሳሽ

የአረፍተ ነገሩን መጀመሪያ ማጥፊያ


አቋራጭ ቁልፎች በ LibreOffice ማስደነቂያ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

የ ቀስት ቁልፍ

የ ተመረጠውን እቃ ወይንም የ ገጽ መመልከቻውን በ ቀስቱ አቅጣጫ ማንቀሳቀሻ

+ የቀስት ቁልፍ

በ ገጽ መመልከቻው ዙሪያ ማንቀሳቀሻ

Shift + መጎተቻ

የ ተመረጠውን እቃ በ አግድም ወይንም በ ቁመት ማንቀሳቀሻ መግቻ

+ መጎተቻ (በ ኮፒ ማድረጊያ በ ሚያንቀሳቅሱ ጊዜ ምርጫ ንቁ ነው)

ተጭነው ይያዙ እና ይጎትቱ እቃውን ለመፍጠር የ እቃውን ኮፒ

ቁልፍ

ተጭነው ይያዙ እቃዎችን ለ መሳል ወይንም እንደገና ለመመጠን በ መጎተት ከ መሀከል ወደ ውጪ አቅጣጫ

ቁል+ይጫኑ

አሁን ከ ተመረጠው እቃ ጀርባ ያለውን እቃ ይምረጡ

+Shift+ይጫኑ

አሁን ከ ተመረጠው እቃ ፊት ለፊት ያለውን እቃ ይምረጡ

Shift+ይጫኑ

ይምረጡ አጠገቡ ያለውን እቃ ወይንም የ ጽሁፍ ምንባብ: ይጫኑ ከ ምርጫው ማስጀመሪያ: እስከ ምርጫው መጨረሻ ያንቀሳቅሱ: እና ከዛ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ

Shift+መጎተቻ (እንደገና ሲመጥኑ)

ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍን በሚጎትቱ ጊዜ እቃውን እንደገና ለመመጠን የሚፈልጉትን መጠን እስኪያገኙ ድረስ

Tab ቁልፍ

ይምረጡ እቃዎች በ ቅደም ተከተል አፈጣጠራቸው

Shift+Tab

ይምረጡ እቃዎች በ ግልባጭ ቅደም ተከተል አፈጣጠራቸው

መዝለያ

ከ አሁኑ ዘዴ መውጫ

ማስገቢያ

በ አዲስ ማቅረቢያ ውስጥ ቦታ ያዢ እቃ ማስነሻ (ክፈፍ ብቻ ከ ተመረጠ).

+ማስገቢያ

ወደሚቀጥለው የ ጽሁፍ እቃ በ ተንሸራታቹ ላይ ማንቀሳቀሻ

በ ተንሸራታቹ ውስጥ ምንም የ ጽሁፍ እቃ ካልተገኘ ወይንም የ ጽሁፉ እቃ መጨረሻ ጋር ከ ደረሱ፡ አዲስ ተንሸራታች ይፈጠራል ከ አሁኑ ተንሸራታች ቀጥሎ፡ አዲሱ ተንሸራታች ከ አሁኑ ተንሸራታች ጋር ረቂቁ ተመሳሳይ ነው

ገጽ ወደ ላይ

ቀደም ወዳለው ተንሸራታች መቀየሪያ፡ በ መጀመሪያው ተንሸራታች ላይ ምንም ተግባር የለም

ገጽ ወደ ታች

ወደሚቀጥለው ተንሸራታች መቀየሪያ፡ በ መጨረሻው ተንሸራታች ላይ ምንም ተግባር የለም


መቃኛ በ ፊደል ገበታ በ ተንሸራታች መለያ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

ቤት/መጨረሻ

ትኩረት ማሰናጃ ለ መጀመሪያው/መጨረሻው ተንሸራታች

የ ግራ/ቀኝ ቀስት ቁልፍ ወይንም ገጽ ወደ ላይ/ታች

ትኩረት ማሰናጃ ለሚቀጥለው/ቀደም ላለው ተንሸራታች

ማስገቢያ

ወደ መደበኛ ዘዴ መቀየሪያ ንቁውን ተንሸራታች


አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀሚያ በ LibreOffice ማስደነቂያ

አቋራጮች (LibreOffice መድረሻ)

Please support us!