3D ውጤቶች
የ 3ዲ እቃዎች ባህሪዎች መወሰኛ ወይንም መቀየሪያ የ 2ዲ እቃዎች ወደ 3ዲ
ጂዮሜትሪ
የ ተመረጠውን የ 3ዲ እቃ ማስተካከያ: እርስዎ ማሻሻል የሚችሉት የ 3ዲ እቃ ቅርጽ ከ 2ዲ እቃ በ መቀየር የ ተፈጠረ ነው: 2ዲ እቃ ወደ 3ዲ ለ መቀየር እቃውን ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ 3ዲ ወይንም መቀየሪያ - ወደ 3ዲ ማዞሪያ እቃ .
Textures
ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ የ ገጽታ ክፍል ባህሪ ማሰናጃ: ይህ ገጽታ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በ ተመረጠው እቃ ላይ የ ገጽታ ክፍል ከ ፈጸሙ በኋላ ነው: በፍጥነት የ ገጽታ ክፍል ለ መፈጸም ወደ ተመረጠው እቃ: ይክፈቱ አዳራሽ ተጭነው ይያዙ Shift+ ትእዛዝ Ctrl እና ከዛ ይጎትቱ ምስል ወደ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ