ቀስቶች

መክፈቻ የ ቀስቶች እቃ መደርደሪያ ቀጥተኛ መስመሮች የሚጨምሩበት፡ የ ቀስት መስመሮች እና የ አቅጣጫ መስመሮች ወደ አሁኑ ተንሸራታች ወይንም ገጽ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ከ ፈለጉ ቀስት መጨመር ይችላሉ መስመር ከ ሳሉ በኋላ በ መምረጥ አቀራረብ - መስመር እና ከዛ ይምረጡ የ ቀስት ዘዴ ከ ዘዴ ሳጥን ውስጥ

መስመር

በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

ምልክት

መስመር

መስመሩ የሚጨርሰው በ ቀስት ነው

መስመር ከ ቀስት/ክብ ጋር

መስመር ከ ቀስት/ስኴር ጋር

መስመር (45°)

በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ

ምልክት

መስመር (45°)

መስመሩ የሚጀምረው በ ቀስት ነው

በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

ምልክት

መስመሩ የሚጀምረው በ ቀስት ነው

መስመር ከ ክብ/ቀስት ጋር

በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

ምልክት

መስመር ከ ክብ/ቀስት ጋር

መስመር ከ ስኴር/ቀስት ጋር

በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

ምልክት

መስመር ከ ስኴር/ቀስት ጋር

የ አቅጣጫ መስመር

የ አቅጣጫ እርዝመት መስመር መምሪያ መጠን መሳያ የ አቅጣጫ መስመር ራሱ በራሱ ያሰላል እና ያሳያል ቀጥተኛ አቅጣጫዎች: የ አቅጣጫ መስመር ለ መሳል: መክፈቻ በ ቀስቶች እቃ መደርደሪያ ላይ እና ይጫኑ የ አቅጣጫ መስመር ምልክት: የ እርስዎን የ አይጥ መጠቆሚያ መስመሩ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ እና ይጎትቱ ለ መሳል የ አቅጣጫ መስመር: ሲጨርሱ አይጡን ይልቀቁ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ከፈለጉ የ አቅጣጫ መስመር እኩል እርዝመት እንዲኖረው አጠገቡ ካለው እቃ ጋር: ተጭነው ይያዙ የ ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ: ለማስገደድ የ አቅጣጫ መስመር ወደ 45 ዲግሪዎች: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ

በ LibreOffice መሳያ: የ አቅጣጫ መስመር ሁልጊዜ የሚገባው በ ደረጃ በሚባል አቅጣጫ መስመር ነው: እርስዎ የማይታይ ደረጃ ካሰናዱ: በ እርስዎ ስእል ላይ የ አቅጣጫ መስመር አይታይም

ምልክት

የ አቅጣጫ መስመር

መስመር ከ ቀስቶች ጋር

በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

ምልክት

መስመር ከ ቀስቶች ጋር

Please support us!