ኤሊፕስ
እቃ መደርደሪያ ማስተካከያ በመጠቀም: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ ኤሊፕስ ምልክት ለ መፈት የ ክብ እና ኦቫልስ እቃ መደርደሪያ
ኤሊፕስ
በመጎተት oval መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: oval እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ክብ ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ኤሊፕስ
ክብ
በ መጎተት የ ተሞላ ክብ መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ክብ እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ኤሊፕስ ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ክብ
ኤሊፕስ ፓይ
የ ተሞላ ቅርጽ መሳያ በ ተወሰነ ቅስት እና oval እና ሁለት ራዲየስ መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ለ መሳል ኤሊፕስ ፓይ ይጎተቱ ኦቫል እርስዎ በሚፈልጉት መጠን: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ራዲየስ መስመር: ያንቀሳቅሱ የ እርስዎን መጠቆሚያ ሁለተኛው ራዲየስ መስመር እንዲሆን በሚፈልጉበት እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ኦቫል ላይ: ለ መሳል የ ክብ ፓይ ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
ኤሊፕስ ፓይ
ክብ ፓይ
የ ተሞላ ቅርጽ መሳያ በ ተወሰነ ቅስት እና ክብ እና ሁለት ራዲየስ መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ለ መሳል ክብ ፓይ ይጎተቱ ክብ እርስዎ በሚፈልጉት መጠን: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ራዲየስ መስመር: ያንቀሳቅሱ የ እርስዎን መጠቆሚያ ሁለተኛው radius መስመር እንዲሆን በሚፈልጉበት እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ክብ ላይ: ለ መሳል የ ኤሊፕስ ፓይ ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
ክብ ፓይ
የ ኤሊፕስ ክፋይ
የ ተሞላ ቅርጽ መሳያ በ ተወሰነ ቅስት እና oval እና ሁለት diameter መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ለ መሳል ኤሊፕስ ክፋይ ይጎተቱ ኤሊፕስ እርስዎ በሚፈልጉት መጠን: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን diameter መስመር: ያንቀሳቅሱ የ እርስዎን መጠቆሚያ ሁለተኛው diameter መስመር እንዲሆን በሚፈልጉበት እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ኤሊፕስ ላይ: ለ መሳል የ ክብ ክፋይ ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
የ ኤሊፕስ ክፋይ
የ ክብ ክፋይ
የ ተሞላ ቅርጽ መሳያ በ ተወሰነ ቅስት እና ክብ እና diameter መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ለ መሳል ክብ ክፋይ ይጎተቱ እርስዎ በሚፈልጉት መጠን: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን diameter መስመር: ያንቀሳቅሱ የ እርስዎን መጠቆሚያ ሁለተኛው diameter መስመር እንዲሆን በሚፈልጉበት እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ክብ ላይ: ለ መሳል የ ኤሊፕስ ክፋይ ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
የ ክብ ክፋይ
ኤሊፕስ: ያልተሞላ
በ መጎተት ባዶ oval መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: oval እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ክብ ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ኤሊፕስ: ያልተሞላ
ክብ ፡ ያልተሞላ
በ መጎተት ባዶ ክብ መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ክብ እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ኤሊፕስ ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ክብ ፡ ያልተሞላ
ኤሊፕስ ፓይ: ያልተሞላ
ባዶ ቅርጽ መሳያ በ ቅስት የ ተገለጸ በ ኦቫል እና ሁለት ራዲየስ መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ኤሊፕስ ፓይ ለ መሳል: ይጎትቱ ኦቫል እርስዎ እስከሚፈልጉት መጠን ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ራዲየስ መስመር የ እርስዎን መጠቆሚያ ያንቀሳቅሱ ወደ እርስዎ ሁለተኛው ራዲየስ መስመር እንዲሆን የሚፈልጉበት ቦታ እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ኦቫል ላይ: ለ መሳል የ ክብ ፓይ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
ኤሊፕስ ፓይ: ያልተሞላ
ክብ ፓይ: ያልተሞላ
ባዶ ቅርጽ መሳያ በ ቅስት የ ተገለጸ በ ኦቫል እና ሁለት ራዲየስ መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ክብ ፓይ ለ መሳል: ይጎትቱ ክብ እርስዎ እስከሚፈልጉት መጠን ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ራዲየስ መስመር የ እርስዎን መጠቆሚያ ያንቀሳቅሱ ወደ እርስዎ ሁለተኛው ራዲየስ መስመር እንዲሆን የሚፈልጉበት ቦታ እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ክብ ላይ: ለ መሳል የ ኤሊፕስ ፓይ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
ክብ ፓይ: ያልተሞላ
የ ኤሊፕስ ክፋይ: ያልተሞላ
ባዶ ቅርጽ መሳያ በ ቅስት የ ተገለጸ በ oval እና ሁለት diameter መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ኤሊፕስ ክፋይ ለ መሳል: ይጎትቱ ኤሊፕስ እርስዎ እስከሚፈልጉት መጠን ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን diameter መስመር: የ እርስዎን መጠቆሚያ ያንቀሳቅሱ ወደ እርስዎ ሁለተኛው diameter line እንዲሆን የሚፈልጉበት ቦታ እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ኤሊፕስ ላይ: ለ መሳል የ ክብ ክፋይ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
የ ኤሊፕስ ክፋይ: ያልተሞላ
የ ክብ ክፋይ ያልተሞላ
ባዶ ቅርጽ መሳያ በ ተወሰነ ቅስት እና ክብ እና ዳያሜትር መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ለ መሳል የ ክብ ክፋይ: ይጎተቱ እርስዎ በሚፈልጉት መጠን: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ዳያሜትር መስመር: ያንቀሳቅሱ የ እርስዎን መጠቆሚያ ሁለተኛው ዳያሜትር መስመር እንዲሆን በሚፈልጉበት እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ክብ ላይ: ለ መሳል የ ኤሊፕስ ክፋይ ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
የ ክብ ክፋይ ያልተሞላ
ቅስት
ቅስት መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ለ መሳል ቅስት: ይጎተቱ oval እርስዎ በሚፈልጉት መጠን: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ነጥብ ቅስት: ያንቀሳቅሱ የ እርስዎን መጠቆሚያ ሁለተኛው ቅስት መስመር እንዲሆን በሚፈልጉበት እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ oval ላይ: ለ መሳል ቅስት ክብ መሰረት ያደረገ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
ቅስት
ክብ ቅስት
ቅስት መሳያ ክብ መሰረት ያደረገ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ለ መሳል ቅስት: ይጎተቱ ክብ እርስዎ በሚፈልጉት መጠን: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ነጥብ ቅስት: ያንቀሳቅሱ የ እርስዎን መጠቆሚያ ሁለተኛው ቅስት መስመር እንዲሆን በሚፈልጉበት እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ክብ ላይ: ለ መሳል ቅስት ኤሊፕስ መሰረት ያደረገ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
ክብ ቅስት