አራት ማእዘኖች
እቃ መደርደሪያ ማስተካከያ በመጠቀም: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ አራት ማእዘኖች እቃ መደርደሪያ
አራት ማእዘን
በ መጎተት አራት ማእዘን ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: አራት ማእዘኑ እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ስኴር ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
አራት ማእዘን
ስኴር
በ መጎተት ስኴር ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ስኴር እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: አራት ማእዘን ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ስኴር
የ ተከበበ አራት ማእዘን
በ መጎተት ባዶ የ ተከበበ ስኴር ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ተከበበ ስኴር እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: የ ተከበበ አራት ማእዘን ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
የ ተከበበ አራት ማእዘን
የ ተከበበ ስኴር

አራት ማእዘን ያልተሞላ
በ መጎተት ባዶ አራት ማእዘን ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: አራት ማእዘኑ እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ስኴር ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
አራት ማእዘን ያልተሞላ
ስኴር: ያልተሞላ
በ መጎተት ስኴር ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ስኴር እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: አራት ማእዘን ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ስኴር: ያልተሞላ
የ ተከበበ አራት ማእዘን ያልተሞላ
በ መጎተት ባዶ የ ተከበበ አራት ማእዘን ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ተከበበ አራት ማእዘኑ እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: የ ተከበበ ስኴር ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
የ ተከበበ ስኴር ያልተሞላ