ውጤት
ለ አሁኑ ውጤት የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ ማሰናጃ መወሰኛ በውጤት ምርጫ ንግግር ውስጥ
ማሰናጃዎች
ለ አንሳንድ ውጤቶች: ማሰናጃውን መወሰን ይችላሉ በ ውጤት tab ገጽ ውስጥ
አቅጣጫ
ለ ውጤቱ አቅጣጫ መወሰኛ
በፍጥነት ማስነሻ
ይህን ምርጫ ያስችሉ በ ዝግታ ፍጥነት መጨመሪያ ለ ውጤቱ መጀመሪያ ለ መፈጸም
በዝግታ መጨረሻ
ይህን ምርጫ ያስችሉ በ ዝግታ ፍጥነት ለ መቀነስ ለ ውጤቱ መጨረሻ ለ መፈጸም
መጨመሪያ
ለ አሁኑ ውጤት መጨመሪያ መግለጫ
ድምፅ
ድምፅ ከ አዳራሽ ውስጥ ይምረጡ ወይንም የ ተለየ ማስገቢያ ይምረጡ
-
ድምፅ የለም - እንቅስቃሴው በሚሄድበት ጊዜ ድምፅ ከሌለ ድምፅ አይጫወትም
-
ቀደም ያለውን ድምፅ ማስቆሚያ - ቀደም ያለውን ድምፅ ውጤት ማስቆሚያ ወዲያውኑ የ አሁኑ ውጤት ሲጀምር
-
ሌላ ድምፅ - የ ፋይል መክፈቻ ንግግር ያሳያል የ ድምፅ ፋይል ለመምረጥ እንዲችሉ
የድምፅ ቁልፍ
የተመረጠውን የድምፅ ፋይል ማጫወቻ
ከ እንቅስቃሴው በኋላ
እንቅስቃሴው ከ ጨረሰ በኋላ የሚታየውን ቀለም ይምረጡ ወይንም ሌላ ከ ውጤት-በኋላ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ :
-
በ ቀለም ማደብዘዣ - ከ እንቅስቃሴው በኋላ በ ቀለም ማደብዘዣ ቅርጹ ይሞላል
-
አታደብዝዝ - ከ ውጤት-በኋላ አታስኪድ
-
ከ እንቅስቃሴው በኋላ መድበቂያ - ቅርጹን እንቅስቃሴው ከ ጨረሰ በኋላ መደበቂያ
-
ለሚቀጥለው እንቅስቃሴ መደበቂያ - ቅርጹን ለሚቀጥለው እንቅስቃሴ መደበቂያ
ቀለም ማደብዘዣ
የ ቀለም ማፍዘዣ ይምረጡ
የጽሁፍ እንቅስቃሴ
የ እንቅስቃሴ ዘዴ ይምረጡ ለ አሁኑ ጽሁፍ በ አሁኑ ቅርጽ ውስጥ :
-
ሁሉንም በ አንድ ጊዜ - ጽሁፉን ሁሉንም በ አንድ ጊዜ ማንቀሳቀሻ
-
ቃል በ ቃል - ቃል በ ቃል ጽሁፉን ማንቀሳቀሻ
-
ፊደል በ ፊደል - ፊደል በ ፊደል ጽሁፉን ማንቀሳቀሻ
በባህሪዎች መካከል ማዘግያ
በሚንቀሳቀሱ ቃሎች ወይንም ፊደሎች መካከል የሚኖረውን መዘግየት በ ፐርሰንት ይወስኑ