ወደ metafile

የ ተመረጠውን እቃ መቀየሪያ ወደ Windows Metafile Format (WMF), ሁለቱንም የ ቢትማፕስ እና የ አቅጣጫ ንድፍ ዳታ የያዘ ነው

በበለጠ ለመረዳት WMF, ይህን ይመልከቱ የ ቃላት መፍቻ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Shape - Convert - To Metafile (LibreOffice Draw only)

የ ተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ Metafile


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የተመረጠውን እቃ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ እና ከዛ ይምረጡ MetaFile ከ ዝርዝር ውስጥ


Please support us!