ወደ 3ዲ መቀየሪያ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ሶስት-አቅጣጫ (3ዲ) አቃ መቀየሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Shape - Convert - To 3D (LibreOffice Draw only)

የ ተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ 3ዲ


የ ተመረጠውን እቃ በ መጀመሪያ ወደ ቅርጽ እና ከዛ ወደ 3ዲ አቃ መቀየሪያ

If you select two or more objects and convert them to 3D, the result is a 3D group that acts as a single object. You can edit the individual objects in the group by choosing . Choose when you are finished.

የ ማስታወሻ ምልክት

እቃዎችን በ ቡድን መቀየሪያ ወደ 3ዲ የ መደርደሪያውን ደንብ አይቀይረውም ለ እያንዳንዱ እቃዎች


የ ምክር ምልክት

ይጫኑ F3 በ ፍጥነት ቡድን ውስጥ ለመግባት እና Ctrl+F3 ከ ቡድኑ ለመውጣት


እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ቢትማፕስ ምስሎች እና የ አቅጣጫ ንድፎች: የ ቁራጭ ኪነ ጥበብ ወደ 3ዲ እቃዎችንም ያካትታል LibreOffice ቢትማፕስ የሚታየው እንደ አራት ማእዘን ነው እና የ አቅጣጫ ንድፎች እንደ የ ቡድን ፖሊጎኖች በሚቀየር ጊዘ ወደ 3ዲ

የ ስእል እቃዎች ጽሁፍን ያካተቱም መቀየር ይቻላል

እርስዎ ከ ፈለጉ መፈጸም ይችላሉ የ 3ዲ ውጤቶች እቃውን ለ መቀየር

Please support us!