ወደ ፖሊጎን
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ (የ ተዘጋ እቃ ወደ ላይ ይዘላል በ ቀጥታ መስመር) የ እቃው አቀራረብ አይቀየርም: እርስዎ ከ ፈለጉ በ ቀኝ-መጫን ይችላሉ እና ከዛ ይምረጡ ነጥቦች ማረሚያ ለውጦቹን ለ መመልከት
ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ
የሚቀጥሉት ምርጫዎች ያስፈልጋሉ ለ መቀየር ቢትማፕስ ወደ ፖሊጎን: የ ተቀየረው ምስል የ ተሰበሰበ ትንንሽ ፖሊጎን በ ቀለም የ ተሞላ ነው
ማሰናጃዎች
ለ ምስል የ መቀየሪያ ምርጫ ማሰናጃ
የቀለሞች ቁጥር :
በ ተቀየረው ምስል ውስጥ የሚታዩትን ቀለሞች ቁጥር ያስገቡ LibreOffice ፖሊጎን ቀለም ያመነጫል ለ እያንዳንዱ ሁኔታ
ነጥብ መቀነሻ
ከ ፖሊጎን ውስጥ ቀለም ማስወገጃ ከ አንድ ፒክስል ዋጋ በታች የሆኑ እርስዎ ያስገቡትን
ቀዳዳዎች መሙያ
ነጥብ በሚቀንሱ ጊዜ ለ ተፈጸመው ክፍተት ቀለም መሙያ
የ አርእስት መጠን
ለ መደብ መሙያ የ አራት ማእዘን መጠን ያስገቡ
የ ምስል ምንጭ:
የ ዋናው ስእል ቅድመ እይታ
አቅጣጫ ያለው ምስል:
ቅድመ እይታ የ ተቀየረው ምስል: ይጫኑ ቅድመ እይታ አቅጣጫ ያለው ምስል: ለ ማመንጨት
ሂደቱ
የ መቀየሪያውን ሂደት ማሳያ
ቅድመ እይታ
ቅድመ እይታ የ ተቀየረውን ምስል ለውጡ ሳይፈጸም