መቀየሪያ
የተመረጠውን እቃ መቀየሪያ ምርጫዎች
ወደ ፖሊጎን
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ (የ ተዘጋ እቃ ወደ ላይ ይዘላል በ ቀጥታ መስመር) የ እቃው አቀራረብ አይቀየርም: እርስዎ ከ ፈለጉ በ ቀኝ-መጫን ይችላሉ እና ከዛ ይምረጡ ነጥቦች ማረሚያ ለውጦቹን ለ መመልከት
ወደ ቅርጽ
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ: ወይንም ወደ ፖሊጎን ቡድኖች መቀየሪያው የ ፖሊጎን ቡድኖች ከ ፈጠረ (ለምሳሌ: እርስዎ የ ጽሁፍ እቃ ሲቀይሩ) ይጫኑ F3 ወደ ቡድን ለ መግባት እያንዳንዱን ፖሊጎን ከ መምረጥዎት በፊት
ወደ metafile
የ ተመረጠውን እቃ መቀየሪያ ወደ Windows Metafile Format (WMF), ሁለቱንም የ ቢትማፕስ እና የ አቅጣጫ ንድፍ ዳታ የያዘ ነው