የ እንቅስቃሴ ክፍል
የ እንቅስቃሴ ዝርዝር
የ እንቅስቃሴ ዝርዝር የሚያሳየው ሁሉንም እንቅስቃሴዎች ለ አሁኑ ተንሸራታች ነው
-
እያንዳንዱ ተንሸራታች አንድ እንቅስቃሴ አለው ተንሸራታቹ በሚታይ ጊዜ
-
ተጨማሪ እንቅስቃሴዎች ማቅረብ ይችላሉ: ቅርጽ በሚታይ ጊዜ የሚሄድ: ከ እነዚህ አንዱ እንቅስቃሴዎች ቅርጽ ካለ: ከ እንቅስቃሴ በ ታች በኩል ባለ ዝርዝር ውስጥ ይታያል: Tabs የኢያሳየው የ እያንዳንዱን ቅርጽ ነው እንቅስቃሴ የሚያስኬደውን
እያንዳንዱ የ ዝርዝር ማስገቢያ የያዘው የሚቀጥሉትን ሁለት ረድፎች ነው:
-
The first row of the entry shows a mouse icon if the animation is started by a mouse click, and a clock if the animation starts after the previous animation ends. The name of the shape for the animation effect or the first characters of the animated text.
-
በ ሁለተኛው ረድፍ ላይ ምልክት የ እንቅስቃሴውን ውጤት ያሳያል: ምድብ እና የ ውጤቱን ስም ያሳያል:
መጨመሪያ
በ ተንሸራታች ላይ ለ ተመረጠው እቃ ተጨማሪ ሌላ የ እንቅስቃሴ ውጤት መጨመሪያ
ማስወገጃ
የተመረጠውን የ እንቅስቃሴ ውጤት ከ እንቅስቃሴ ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ
ተራውን መቀየሪያ
ይጫኑ ከ ቁልፎቹ አንዱን ለ ማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን እንቅስቃሴ ውጤት ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ከ ዝርዝር ውስጥ
ምድብ
የ እንቅስቃሴ ውጤት ምድብ ይምረጡ የሚቀጥሉት ምድቦች ዝግጁ ናቸው:
-
መግቢያ: የ መግቢያ ዝርዝር ውጤት ከ ዝርዝር ውጤት ውስጥ ይምረጡ: -
ማጋነኛ: የ ማጋነኛ ውጤት ከ ዝርዝር ውጤት ውስጥ ይመርጣል: -
መውጫ: የ መውጫ ውጤት ከ ዝርዝር ውጤት ውስጥ ይምረጡ: -
የ እንቅስቃሴ መንገድ: የ እንቅስቃሴ መንገድ ከ ዝርዝር ውጤት ውስጥ ይመርጣል:
ውጤት
የ እንቅስቃሴ ውጤት ይምረጡ
መጀመሪያ
የ ተመረጠው እንቅስቃሴ ውጤት የሚጀምርበትን ማሳያ የሚቀጥለው ማስጀመሪያ ምርጫ ዝግጁ ነው:
-
በሚጫኑ ጊዜ - እንቅስቃሴው ውጤቱን ያስቆማል እንደገና በ አይጥ እስከሚጫኑ ድረሰ
-
ቀደም ያለው - እንቅስቃሴው ወዲያውኑ ይጫወታል
-
ቀደም ያለው በኋላ - እንቅስቃሴው ወዲያውኑ ቀደም ያለው እንቅስቃሴ እንደጨረሰ ይጫወታል
ባህሪዎች: አቅጣጫ: መጠን: ቀለም: ቀለም መሙያ: መጠን: የ መስመር ቀለም: ፊደል: የ ፊደል መጠን: Typeface
ይምረጡ ተጨማሪ ባህሪዎች ለ እንቅስቃሴ: ይጫኑ የ ምርጫዎች ቁልፍ ለ መክፈት የ ውጤቶች ምርጫ ንግግር እርስዎ ባህሪዎችን የሚመርጡበት እና የሚፈጽሙበት
የሚፈጀው ጊዜ
የ ተመረጠውን የ እንቅስቃሴ ውጤት የሚፈጀውን ጊዜ መወሰኛ
ማዘግያ
እንቅስቃሴው የሚጀምረው በ ተወሰነው ማዘግያ ጊዜ መጠን ነው
ራሱ በራሱ ቅድመ እይታ
የ ተመረጠውን አዲስ ወይንም የ ታረመ ውጤት በ ተንሸራታች ላይ በ ቅድመ እይታ ለማየት ይምረጡ
ማጫወቻ
የ ተመረጠውን እንቅስቃሴው ውጤት ማጫወቻ በ ቅድመ እይታ