ሰአት (ተለዋዋጭ)

የ አሁኑን ሰአት ወደ ተንሸራታች ማስገቢያ እንደ ተለዋዋጭ ሜዳ: ሰአቱ ራሱ በራሱ ይሻሻላል ፋይሉን እንደገና በሚጭኑ ጊዜ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ሰአት (ተለዋዋጭ)


በ ተንሸራታች ውስጥ የ ተጨመረን ሜዳ ለማረም፡ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ምዳውን ከዛ መጠቆሚያውን ከ መጀመሪያው ባህሪ ፊት ለፊት ያድርጉ በሜዳው ውስጥ እና ይምረጡ ማረሚያ - ሜዳዎች .

Please support us!