ቀን (የተወሰነ)

የ አሁኑን ቀን ማስገቢያ ወደ እርስዎ ተንሸራታች እንደ ተወሰነ ሜዳ፡ ቀኑ ራሱ በራሱ አይሻሻልም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ሰአት (የተወሰን)


በ ተንሸራታች ውስጥ የ ተጨመረን ሜዳ ለማረም፡ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ምዳውን ከዛ መጠቆሚያውን ከ መጀመሪያው ባህሪ ፊት ለፊት ያድርጉ በሜዳው ውስጥ እና ይምረጡ ማረሚያ - ሜዳዎች .

Please support us!