LibreOffice 6.3 እርዳታ
አዲስ ተንሸራታች መፍጠሪያ የ ነጥብ ዝርዝር የያዘ በ ተንሸራታች አርእስቶች ውስጥ የ ተመረጠውን ተንሸራታች የሚከተል: የ ማጠቃለያ ተንሸራታች የሚገባው ከ መጨረሻው ተንሸራታች በኋላ ነው
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ተንሸራታች ማጠቃለያ - ማስገቢያ
Please support us!