መቁረጫ ነጥብ/መስመር
የ መቁረጫ ነጥብ ወይንም የ መቁረጫ መስመር ማስገቢያ (እንዲሁም መምሪያ ይባላል) እርስዎ በፍጥነት እቃዎችን ለማሰለፍ የሚጠቀሙበት የ መቁረጫ ነጥብ ወይንም የ መቁረጫ መስመር በ ህትመቱ ውጤት ላይ አይታይም
እርስዎ መጎተት ይችላሉ የ መቁረጫ መስመር ከ ማስመሪያ ላይ እና በ ገጹ ላይ መጣል ይችላሉ: የ መቁረጫ መስመር ለማጥፋት: ወደ ማስመሪያው ይጎትቱት
መሳያ ወይንም ማንቀሳቀሻ በ መቁረጫ ነጥብ ወይንም የ መቁረጫ መስመር ላይ ለ መቁረጥ ወደ አዲሱ ቦታ
የ መጠን መቁረጫ ለ ማሰናዳት ይጫኑ LibreOffice መሳያ - መጋጠሚያLibreOffice Impress - መጋጠሚያ ከ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ
ቦታ
የ ተመረጠውን የ መቁረጫ ነጥብ ቦታ ማሰናጃ ወይንም ከ ላይ በ ግራ ጠርዝ በኩል በ ገጹ አንጻር
መጎተተ ይችላሉ የ መቁረጫ ነጥብ ወይንም የ መቁረጫ መስመር ወደ አዲሱ ቦታ
X አክሲስ
በ መቁረጫ ነጥብ ወይንም በ መስመር ላይ እና በ ግራ ጠርዝ በኩል በ ገጹ ላይ እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ዋጋ ያስገቡ
Y አክሲስ
በ መቁረጫ ነጥብ ወይንም በ መስመር እና ከ ላይ ጠርዝ በኩል በ ገጽ ላይ እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ዋጋ ያስገቡ
አይነት
እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን የ እቃ መቁረጫ አይነት ይወስኑ
ነጥብ
የ መቁረጫ ነጥብ ማስገቢያ
በቁመት
በ ቁመት የ መቁረጫ ነጥብ ማስገቢያ
በ አግድም
የ አግድም መቁረጫ መስመር ማስገቢያ