ደረጃ ማስገቢያ
በ ሰነዱ ውስጥ አዲስ ደረጃ ማስገቢያ፡ ደረጃ ዝግጁ የሚሆነው ለ መሳያ ብቻ ነው፡ ለ ማስደነቂያ አይደለም
ደረጃ ለ መምረጥ ይጫኑ ተመሳሳዩን tab ከ ታች በኩል ከ ስራ ቦታ ውስጥ
ስም
ለ አዲሱ ደረጃ ስም ያስገቡ
ባህሪዎች
ለ አዲሱ ደረጃ ባህሪዎች ማሰናጃ
የሚታይ
ደረጃውን ማሳያ ወይንም መደበቂያ
ሊታተም የሚችል
በሚታተም ጊዜ ይህን የተለየ ደረጃ ማተሚያ ወይንም መተው
የተቆለፈ
በ ደረጃው ላይ አካሎች እንዳይታረሙ መከልከያ