ራስጌ እና ግርጌ
ጽሁፍ በ ቦታ ያዢዎች ውስጥ መጨመሪያ ወይንም መቀነሻ በ ተንሸራታች ከ ላይ ወይንም ከ ታች በኩል እና በ ዋናው ተንሸራታች ውስጥ
የ ራስጌ እና ግርጌ ንግግር የ ያዛቸው የሚከተሉት tab ገጾች ናቸው:
-
ተንሸራታች tab ገጽ እርስዎ ምርጫ የሚወስኑበት ለ አሁኑ ተንሸራታች ወይንም ለሁሉም ተንሸራታቾች
-
ማስታወሻዎች እና በ እጅ የሚሰጥ tab ገጽ እርስዎ ምርጫ የሚወስኑበት ለ ማስታወሻ ገጾች እና ለ በ እጅ የሚሰጡ ገጾች
Changing and Adding a Master Slide
በተንሸራታች ላይ መጨመሪያ
በ ተንሸራታች ላይ የሚጨመረውን አካል መወሰኛ
ግርጌ
ያስገቡትን ጽሁፍ መጨመሪያ ወደ ግርጌ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ በ ተንሸራታቹ ከ ታች በኩል
የ ግርጌ ጽሁፍ
በ ተንሸራታቹ ከ ታች በኩል ያስገቡትን ጽሁፍ መጨመሪያ
ራስጌ
ያስገቡትን ጽሁፍ መጨመሪያ ወደ ራስጌ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ በ ተንሸራታቹ ከ ላይ በኩል
የራስጌ ጽሁፍ
በ ተንሸራታቹ ከ ላይ በኩል ያስገቡትን ጽሁፍ መጨመሪያ
ቀን እና ሰአት
በ ተንሸራታቹ ውስጥ ቀን እና ሰአት መጨመሪያ
የተወሰነ
በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ያስገቡትን ቀን እና ሰአት ማሳያ
ተለዋዋጭ
ተንሸራታቹ የተፈጠረበትን ቀን እና ሰአት ማሳያ: የ ቀን አቀራረብ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ
ቋንቋ
ለ ቀን እና ሰአት አቀራረብ ቋንቋ ይምረጡ
የ ተንሸራታች ቁጥር / የ ገጽ ቁጥር
የ ተንሸራታች ቁጥር ወይንም የ ገጽ ቁጥር መጨመሪያ
በ መጀመሪያው ተንሸራታች ላይ አታሳይ
የ እርስዎን የተወሰነ መረጃ በ መጀመሪያው ተንሸራታች ላይ አያሳይም በ እርስዎ ማቅረቢያ ላይ
ለሁሉም መፈጸሚያ
በ እርስዎ ማቅረቢያ ላይ ለ ሁሉም ተንሸራታቾች ማሰናጃውን መፈጸሚያ: እንዲሁም ወደ ተመሳሳይ ዋናው ተንሸራታቾች ውስጥ
መፈጸሚያ
ለ ተመረጠው ተንሸራታች የ አሁኑን ማሰናጃ መፈጸሚያ