ተንሸራታች ማሳያ
ለ ተንሸራታች ማሳያ ማስኬጃ ማሰናጃ ለ መወሰን በ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማሳያ ማሰናጃዎች
የ ተንሸራታች ማሳያ የሚጀምረው ከ አሁኑ ተንሸራታች ነው ወይንስ ከ መጀመሪያው ተንሸራታች እንደሆነ መወሰኛ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ማስደነቂያ – ባጠቃላይ
ተንሸራታች ማሳያ ለማስጀመር ከ እነዚህ አንዱን ያድርጉ
-
ይጫኑ የ ተንሸራታች ማሳያ ምልክት ውስጥ ከ ማቅረቢያ እቃ መደርደሪያ ውስጥ
-
በ ቀኝ-ይጫኑ ተንሸራታች ውስጥ መደበኛ መመልከቻ እና ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ
-
ይጫኑ F5.
-
በ መስኮት ስር: በ ቀኝ-ይጫኑ በ *.sxi ወይንም *.odp ፋይል ውስጥ በ መስኮት መቃኛ ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ማሳያ