መቃኛ

መቃኛውን መክፈቻ: እርስዎ በፍጥነት ወደ ሌሎች ተንሸራታቾች ውስጥ የሚዘሉበት: ወይንም በ ተከፈቱ ፋይሎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱበት

እርስዎ ማሳረፍ ይችላሉ መቃኛውን ወደ እርስዎ የ ስራ ቦታ ጠርዝ በኩል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose View - Navigator.

On the Standard bar, click

Icon

Navigator On/Off


የ ምክር ምልክት

ይጫኑ Ctrl+Shift+F5 መቃኛውን ለ መክፈት ማቅረቢያ በሚያርሙ ጊዜ


ጠቋሚ

የ አይጥ መጠቆሚያውን ወደ ብዕር መቀየሪያ: የ ተንሸራታች ትርኢት በሚያሳዩ ጊዜ በ ተንሸራታቹ ላይ መጻፍ ይችላሉ እንዲሁም የመጻፊያውንም ቀለም መቀያየር ይችላሉ

ምልክት

ጠቋሚ

የ መጀመሪያው ተንሸራታች

በ ተንሸራታች ማሳያ ወደ መጀመሪያው ተንሸራታች ውስጥ መዝለያ

ምልክት

የመጀመሪያው ገጽ

ቀደም ያለው ተንሸራታች

በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ አንድ ተንሸራታች ወደ ኋላ መሄጃ

ምልክት

ቀደም ያለው ተንሸራታች

የሚቀጥለው ተንሸራታች

በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ አንድ ተንሸራታች ወደ ፊት መሄጃ

ምልክት

የሚቀጥለው ተንሸራታች

የ መጨረሻው ተንሸራታች

በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ ወደ መጨረሻው ተንሸራታች መሄጃ

ምልክት

የ መጨረሻው ተንሸራታች

መጎተቻ ዘዴ

መጎተቻ እና መጣያ ተንሸራታች እና የ ተሰየሙ እቃዎች ወደ ንቁ ተንሸራታች ውስጥ እርስዎ ማስገባት የሚችሉት ተንሸራታች እና የ ተሰየሙ እቃዎች ከ ተቀመጠ ፋይል ውስጥ ብቻ ነው: እርስዎ ማስገባት የሚችሉት የ ተሰየሙ እቃዎች ኮፒ ብቻ ነው

ምልክት

እንደ hyperlink ማስገቢያ

ምልክት

እንደ አገናኝ ማስገቢያ

ምልክት

እንደ ኮፒ ማስገቢያ

እንደ hyperlink ማስገቢያ

ተንሸራታች እንደ hyperlink ማስገቢያ (URL) ወደ ንቁ ተንሸራታች

እንደ አገናኝ ማስገቢያ

ተንሸራታች ማስገቢያ እንደ አገናኝ ወደ ንቁ ተንሸራታች

እንደ ኮፒ ማስገቢያ

ኮፒ የ ተደረገ ወይንም ስም የ ተሰጣቸው እቃዎችን ወደ ንቁ ተንሸራታች ማስገቢያ

ቅርጾች ማሳያ

በ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የሚታዩትን ቅርጾች ወይንም የ ተሰየሙ ቅርጾች: ይጠቀሙ መጎተቻ-እና-መጣያ ከ ዝርዝር ውስጥ ቅርጾችን እንደገና ለማዘጋጀት: ትኩረቱን ወደ ተንሸራታቹ ያደርጉ እና ይጫኑ የ Tab ቁልፍ: የሚቀጥለው ቅርጽ ከ ተወሰነው ደንብ ውስጥ ይመረጣል

የነበሩት ተንሸራታቾች

ዝግጁ የ ተንሸራታች ዝርዝር: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ተንሸራታች ላይ ተንሰራታቹን ንቁ ለማድረግ

ሰነድ መክፈቻ

ዝግጁ ዝርዝር LibreOffice ፋይሎች ፋይል ይምረጡ ይዞታውን ለ ማሳየት እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን

Please support us!