የ መግለጫ ማሰናጃ መሞከሪያ

እርስዎ ማሰናጃ በሚያስገቡ ጊዜ በ - LibreOffice መጻፊያ - ደብዳቤ ማዋሀጃ ኢ-ሜይል tab ገጽ ላይ: እርስዎ መጫን ይችላሉ የ ማሰናጃዎች መሞከሪያ ቁልፍ ውስጥ የ እርስዎን ማሰናጃዎች ለ መሞከር

(የ ውጤቶች ዝርዝር ሳጥን)

ከ ላይ ካለው የ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እርስዎ ማየት ይችላሉ የ ሙከራ ክፍለ ጊዜውን

ስህተቶች

በ ስህተት ሳጥን ዝርዝር ውስጥ እርስዎ ማንበብ ይችላሉ የ ስህተቱን መግለጫ የ እርስዎን ማስናጃዎች በሚሞክሩ ጊዜ

ማስቆሚያ

ይጫኑ የ ማስቆሚያ ቁልፍ እርስዎ ለ ማስቆም የ መሞከሪያ ክፍለ ጊዜውን

Please support us!