የሰርቨር ማረጋገጫ
በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - ደብዳቤ ማዋሀጃ ኢ-ሜይል tab ገጽ ላይ: ይጫኑ የ ሰርቨር ማረጋገጫ ቁልፍ ለ መወሰን የ ሰርቨር ማረጋገጫ ማሰናጃዎች
ደብዳቤ ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር (SMTP) ማረጋገጫ ይፈልጋል
ያስችሉ ማረጋገጫ ደብዳቤ ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር በ SMTP
ደብዳቤ ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር (SMTP) የተለየ ማረጋገጫ ይፈልጋል
ይምረጡ የ እርስዎ የ SMTP ሰርቨር የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል የሚጠይቅ እንደሆን
የ ተጠቃሚ ስም
የ ተጠቃሚ ስም ያስገቡ ለ SMTP ሰርቨር
የ መግቢያ ቃል
የ መግቢያ ቃል ያስገቡ ለ ተጠቃሚው ስም
ደብዳቤ ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር ተመሳሳይ ማረጋገጫ ይጠቀማል እንደ ደብዳቤ ወደ ውስጥ ማምጫ
ይምረጡ እርስዎ ይፈልጉ እንደሆን በ መጀመሪያ ኢ-ሜይሉን ማንበብ ይፈልጉ እንደሆን እርስዎ ኢ-ሜይሉን ከ መላክዎት በፊት ይህ ዘዴ በ መባል ይታወቃል "SMTP በኋላ POP3".
የ ሰርቨር ስም
የ ሰርቨር ስም ያስገቡ የ እርስዎን የ POP 3 ወይንም IMAP ደብዳቤ ሰቨር
Port
port ያስገቡ የ እርስዎን የ POP 3 ወይንም IMAP ደብዳቤ ሰቨር
POP 3
መወሰኛ ወደ ውስጥ የሚመጣው የ ደብዳቤ ሰርቨር እንደሚጠቀም የ POP 3.
IMAP
መወሰኛ ወደ ውስጥ የሚመጣው የ ደብዳቤ ሰርቨር እንደሚጠቀም የ IMAP.
የ ተጠቃሚ ስም
የ ተጠቃሚ ስም ያስገቡ ለ IMAP ሰርቨር.
የ መግቢያ ቃል
የ መግቢያ ቃል ያስገቡ