የታመኑ ምንጮች
መወሰኛ የ ማክሮስ ደህንነት ማሰናጃዎች ለሚታመኑ የምስክር ወረቀት እና ለሚታመኑ የ ፋይል አካባቢዎች
የሚታመን የምስክር ወረቀት
የሚታመን የምስክር ወረቀት ዝርዝር
መመልከቻ
መክፈቻ የምስክር ወረቀት ንግግር መመልከቻ ለ ተመረጠው የምስክር ወረቀት
ማስወገጃ
የ ተመረጠውን የምስክር ወረቀት ማስወገጃ ከሚታመኑ የምስክር ወረቀቶች ዝርዝር ውስጥ
የሚታመኑ የ ፋይል አካባቢዎች
የ ሰነድ ማክሮስ የሚፈጸመው ቀደም ብለው ከ እነዚህ አካባቢዎች ከ አንዱ ጋር ተከፍተው ከ ነበረ ነው
መጨመሪያ
መክፈቻ የ ፎልደር ንግግር: ይምረጡ ፎልደር ሁሉንም ማክሮስ መፈጸም የሚቻልበትን
ማስወገጃ
የ ተመረጠውን ፎልደር ማስወገጃ ከሚታመኑ የ ፎልደር ዝርዝር አካባቢ ውስጥ