የ ክፍል መንገድ
እርስዎ ይህን ንግግር የሚጠቀሙት ፎልደሮች እና ማህደሮች ለ መጨመር ነው ለ Java የ ክፍል መንገድ: እነዚህ መንገዶች ዋጋ የሚኖራቸው ለ ማንኛውም እርስዎ ላስጀመሩት Java ነው
የ ተመደቡ ፎልደሮች እና ማህደሮች
አካባቢውን ይወስኑ ለ Java classes ወይንም ለ Java class libraries. አዲሱ የ classpath ዋጋ የሚኖረው እርስዎ እንደገና ሲያስነሱ ነው LibreOffice.
የ Java classes መድረስ የሚችልበት በ classpath የ ደህንነት ምርመራ አያስፈልገውም
ማህደር መጨመሪያ
ይምረጡ የ ማህደር ፋይል በ jar ወይንም በ zip አቀራረብ እና ይጨምሩ ፋይል ወደ የ ክፍል መንገድ ውስጥ
ፎልደር መጨመሪያ
ይምረጡ ፎልደር እና ይጨምሩ ፎልደር ወደ የ ክፍል መንገድ ውስጥ
ማስወገጃ
ይምረጡ ማህደር ወይንም ፎልደር ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ ማስወገጃ እቃውን ለማስወገድ ከ ክፍል መንገድ ውስጥ