የ ዳታቤዝ አገናኝ
ማስገቢያ መፍጠሪያ ወይንም ማረሚያ ከ ዳታቤዝ tab ገጽ ውስጥ
የ ዳታቤዝ ፋይል
መንገድ እና የ ፋይል ስም የ ዳታቤዝ ስም ፋይል ያስገቡ: የ ፋይሉ ስም በ *.odb ተቀጥያዎች መጨረስ አለበት
መቃኛ
መክፈቻ የ ፋይል ንግግር እርስዎ የ ዳታቤዝ ፋይል መምረጥ የሚችሉበት
የተመዘገበው ስም
የ ዳታቤዝ ስም ያስገቡ LibreOffice ዳታቤዙ ጋር ለ መድረስ ይህን ስም ይጠቀማል