ቋንቋዎች
ለ ሰነዶች ነባር ቋንቋዎች እና ለ አንዳንድ ቋንቋ ማሰናጃዎች መግለጫ
ቋንቋ የ
የ ተጠቃሚ ገጽታ
ይምረጡ ቋንቋ ለ ተጠቃሚ ገጽታ: ለምሳሌ: ዝርዝር: ንግግር: እርዳታ ፋይሎች: እርስዎ ቢያንስ አንድ ተጨማሪ ቋንቋ ወይንም በርካታ የ ቋንቋ እትም መግጠም አለብዎት LibreOffice.
ይህ "ነባር" ማስገቢያ የሚመርጠው ቋንቋ ለ ተጠቃሚ ገጽታ ለ መስሪያ ስርአት ነው: ይህ ቋንቋ ዝግጁ ካልሆነ በ LibreOffice ለ መግጠም: ይህ ቋንቋ የ LibreOffice ለ መግጠም ነባር ቋንቋ ይሆናል
ቋንቋ ማሰናጃ
መግለጫ ለ ቋንቋ ማሰናጃዎች ለ አገር ማሰናጃዎች: ይህ ማሰናጃ ተፅእኖ አለው ለ ቁጥር መስጫ: ለ ገንዘብ: እና መለኪያ ክፍል
The "Default" entry selects the locale which name is reported by the operating system.
ለውጦች በዚህ ሜዳ ውስጥ ወዲያውኑ ይፈጸማሉ: ነገር ግን: ሰነዱ አዲስ የ ተጫነ ከሆነ አንዳንድ አቀራረብ በ ነባር አቀራረብ ይቀርባሉ
የ ዴሲማል መለያያ ቁልፍ - ተመሳሳይ ነው ከ ቋንቋ ማሰናጃው ጋር
የ ዴሲማል መለያያ ቁልፍ በ እርስዎ ስርአት የ ተሰናዳ ለ መጠቀም ይወስኑ: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ እያንዳንዱን ቁልፍ በ ቁጥር ገበታ ላይ :
ይህን ምልክት ማድረጊያ ካስጀመሩ: ባህሪው የሚታየው ከ "እንደ ቋንቋ ማሰናጃ ተመሳሳይ ነው" በኋላ ይገባል: እርስዎ ሲጫኑ የ ቁጥር ገበታ: ይህን ምልክት ማድረጊያ ካላስጀመሩ: ባህሪው የ እርስዎ ፊደል ገበታ ሶፍትዌር የሚያቀርበው ይገባል
ነባር ገንዘብ
የሚጠቀሙትን ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ እና የ ገንዘብ ሜዳዎች ይወስኑ እርስዎ ከ ቀየሩ ቋንቋ ማሰናጃውን: ነባር ገንዘብ ራሱ በራሱ ይቀየራል
የ ነባር ማስገቢያ የሚፈጸመው ለ ገንዘብ አቀራረብ ነው በ ተመደበው ለ ተመረጠው ቋንቋ ማሰናጃ
መቀየሪያ በ ነባር ገንዘብ ሜዳ ውስጥ ይተላለፋል ወደ ሁሉም የ ተከፈቱ ሰነዶች እና ተመሳሳይ ለውጦችን ይመራል በ ንግግር እና ምልክቶች ውስጥ በ ገንዘብ አቀራረብ መቆጣጠሪያ በ እነዚህ ሰነዶች ውስጥ
ቀን የሚቀበሉት አይነት
የሚቀበሉትን የ ቀን አይነት ለ አሁኑ ቋንቋ መወሰኛ: ሰንጠረዥ እና መጻፊያ ክፍል ማስገቢያዎች ቋንቋውን መመሳሰል አለባቸው የሚቀበሉትን የ ቀን አይነት እንደ ዋጋ ያለው የ ቀን ማስገቢያ ከ መታወቁ በፊት ነባር ቋንቋ ለ ቀን መቀበያ ድግግሞሽ የሚመነጨው በሚገነባ ጊዜ ነው: ነገር ግን መጨመር ይቻላል ወይንም ማሻሻል በዚህ ማረሚያ ሳጥን ውስጥ
በ ተጨማሪ የሚቀበሉት ቀን አይነት እዚህ ተገልጿል: ሁሉም ቋንቋ ይህን ማስገቢያ ይቀበላል የ ISO 8601 አ-ወ-ቀ አይነት: እና ከ LibreOffice 3.5 ጀምሮ ስለዚህ ይህ የ አአአአ-ወወ-ቀቀ አቀራረብ ይፈጸማል
አገባብ: አ ማለት አመት ነው ወ ማለት ወር ነው እና ቀ ማለት ቀን ነው: ምንም ቋንቋ ቢሆን
ነባር ቋንቋዎች ለ ሰነዶች
የ ቋንቋዎች ፊደል ማረሚያ: ተመሳሳዮች እና ጭረት መወሰኛ
ምእራባዊ
ለ ፊደል ማረሚያ ተግባር የ ተጠቀሙትን ቋንቋ መወሰኛ በ ምእራባውያን ፊደሎች
እስያ
ለ ፊደል ማረሚያ ተግባር የ ተጠቀሙትን ቋንቋ መወሰኛ በ እሲያ ፊደሎች
CTL
ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ፊደል ማረሚያ ቋንቋ መወሰኛ
ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ
ለ ነባር ቋንቋ ማሰናጃ መወሰኛ ዋጋ የሚኖረው ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ ነው
የ ቋንቋ ድጋፍ ማሻሻያ
የ UI አካላቶች ለ ምስራቅ እስያ አፃፃፍ ማሳያ
ማስጀመሪያ የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ: እርስዎ አሁን ማሻሻል ይችላሉ ተመሳሳይ የ እስያ ቋንቋ ማሰናጃ በ LibreOffice. ውስጥ
እርስዎ መጻፍ ከ ፈለጉ በ ቻይናኛ: ጃፓንኛ: ወይንም ኮርያንኛ: እርስዎ ማስጀመር ይችላሉ ድጋፍ ለ እነዚህ ቋንቋዎች በ ተጠቃሚ ገጽታ ውስጥ
የ UI አካላቶች በ ሁለት-አቅጣጫ አፃፃፍ ማሳያ
ማስጀመሪያ የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍ: እርስዎ አሁን ማሻሻል ይችላሉ ተመሳሳይ የ ውስብስብ የ ጽሁፍ እቅድ በ LibreOffice. ውስጥ
የ ስርአቱን ቋንቋ ማስገቢያ መተው
መጠቆሚያ ለውጦች በ ስርአቱ ውጤት ቋንቋ/የ ፊደል ገበታ ይተው እንደሆን መወሰኛ: ከ ተተወ: አዲስ ጽሁፍ በሚጻፍ ጊዜ የ ሰነዱን ቋንቋ ይጠቀማል: ወይንም የ አሁኑን አንቀጽ: የ አሁኑን የ ስርአቱን ቋንቋ አይደለም