Microsoft Office

የ Microsoft Office ሰነዶች ለ ማምጣት እና ለ መላክ ማሰናጃ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose - Load/Save - Microsoft Office.


የ ተጣበቁ እቃዎች

ተጣበቁ እቃዎች ክፍል የሚወስነው እንዴት እንደሚመጡ እና እንደሚላኩ ነው የ Microsoft Office የ OLE እቃዎች

እነዚህ ማሰናጃዎች ዋጋ አላቸው የ Microsoft OLE ሰርቨር ሳይኖር ሲቀር (ለ ምሳሌ: በ UNIX ውስጥ) ወይንም በማይኖር ጊዜ የ LibreOffice OLE ሰርቨር ዝግጁ ነው ለ ማረም የ OLE እቃዎች

የ OLE ሰርቨር ንቁ ከሆነ ለ ተጣበቀው እቃ: ከዛ የ OLE ሰርቨር እቃ ለ መያዝ ይጠቀማል

የ OLE ሰርቨር ንቁ ካልሆነ ለ ሂሳብ አይነት እቃዎች: ከዛ የ ተጣበቁ የ ሂሳብ አይነት እቃዎች ይቀተራሉ ወደ LibreOffice ሂሳብ እቃዎች: ለዚህ መቀየሪያ: የ ተጣበቁ የ ሂሳብ አይነት እቃዎች መብለጥ የለባቸውም የ ሂሳብ አይነት 3.1 ዝርዝር ደንቦችን

ዝርዝር ሳጥን

ዝርዝር ሳጥን ሜዳ የሚያሳየው ማስገቢያዎችን ነው ለ OLE እቃዎች ሊቀየሩ ለሚችሉ በሚጫኑ ጊዜ ወደ LibreOffice (L) እና/ወይንም በሚቀመጡ ጊዜ ወደ Microsoft አቀራረብ (S).

ምልክት ያድርጉ በ ሳጥን ውስጥ በ [L] አምድ ከ ማስገቢያው በፊት ከሆነ የ Microsoft OLE እቃ የሚቀየረው ወደ የ ተወሰነ LibreOffice OLE እቃ የ Microsoft ሰነድ በሚጫን ጊዜ ወደ LibreOffice.

ምልክት ያድርጉ በ ሳጥን ውስጥ በ [S] አምድ ከ ማስገቢያው በፊት ከሆነ የ LibreOffice OLE እቃ ሊቀየር ነው ወደ ተወሰነው የ Microsoft OLE እቃ ሰነዱ በሚቀምጥበት ጊዜ በ Microsoft ፋይል አቀራረብ

የ ባህሪ መደብ

Microsoft Office ሁለት የ ባህሪ መለያዎች አሉት ለ LibreOffice ባህሪ መደብ: ይምረጡ ተገቢውን መለያ (ማድመቂያ ወይንም ጥላ) እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን በሚልኩ ጊዜ ወደ Microsoft Office ፋይል አቀራረብ

Please support us!