ማሰናጃዎች

ለ ሁሉም ሰነዶች ዋጋ ያለው የ መቀመሪያ መግለጫ ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ሂሳብ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice ሂሳብ - ማሰናጃዎች :


የ ማተሚያ ምርጫዎች

አርእስት

በሚታተመው ወረቀት ውስጥ የ ሰነዱ ስም ይካተት እንደሆን መወሰኛ

የ መቀመሪያ ጽሁፍ

በሚታተመው ወረቀት ላይ ይዞታዎቹ ይካተቱ እንደሆን መወሰኛ በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ከ ታች በኩል

ድንበር

ቀጭን የ መስመር ድንበር በ መቀመሪያ ቦታ መክበቢያ በሚታተመው ወረቀት ላይ መፈጸሚያ አርእስት እና መቀመሪያ ጽሁፍ የሚሰናዳው በ ክፈፍ ነው ተመሳሳዩ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ንቁ ከሆነ

የ ማተሚያ አቀራረብ

ዋናው መጠን

የ መቀመሪያ የ አሁኑን ፊደል መጠን ሳያስተካክል ማተሚያ የ ትልቅ መቀመሪያ ትእዛዝ ጽሁፍ አካል ሊቆረጥ ይችላል

በ መጠኑ ልክ

መቀመሪያ ማስተካከያ በ ገጽ አቀራረብ በሚጠቀሙት ማተሚያ ልክ ትክክለኛው መጠን የሚወሰነው በሚጠቀሙት ወረቀት አቀራረብ ነው

መመጠኛ

መቀነሻ ወይንም መጨመሪያ በሚታተመው መቀመሪያ የተወሰነ መጠን መፈጸሚያ ይጻፉ የሚፈለገውን ማሳደጊያ መጠን በ መመጠኛ መቆጣጠሪያ ውስጥ: ወይንም የ ቀስት ቁልፍ በ መጠቀም ዋጋውን ያሰናዱ

ሌሎች ምርጫዎች

መተው ~ እና በ መስመር መጨረሻ ላይ

እነዚህ ሁሉገብ ክፍተቶች ይወገዳሉ በ መስመር መጨረሻ ላይ ከሆኑ ቀደም ባለው እትም ውስጥ የ LibreOffice, መጨመሪያ እንደዚህ አይነት ባህሪዎች በ መስመር መጨረሻ ላይ ይከለክል ነበር የ ቀኝ ጠርዝ መቀመሪያን ከ መቆረጥ በሚታተምበት ጊዜ

ማጣበቂያ ብቻ የ ተጠቀሙትን ምልክቶች (አነስተኛ የ ፋይል መጠን)

እያንዳንዳቸውን የ መቀመሪያ ምልክት ያላቸውን ብቻ በ መቀመሪያ ውስጥ የተጠቀሙበትን ማስቀመጫ ባለፉት እትሞች በ LibreOffice: ሁሉም ምልክቶች ተቀምጠዋል ከ እያንዳንዱ መቀመሪያ ጋር

Please support us!