ማተሚያ
በ መሳያ ወይንም በ ማቅረቢያ ሰነድ ውስጥ የ ማተሚያ ማሰናጃ መግለጫ
ማተሚያ
በ ገጽ መስመር ላይ የሚታተሙትን ተጨማሪ አካሎች መግለጫ
የ ገጽ ስም
የ ገጽ ስም ይታተም እንደሆን መወሰኛ
ቀን
የ ዛሬ ቀን ይታተም እንደሆን መወሰኛ
ሰአት
የ አሁኑ ሰአት ይታተም እንደሆን መወሰኛ
የ ተደበቁ ገጾች
አሁን ከ ማቅረቢያው የ ተደበቁ ገጾች ይታተሙ እንደሆን መወሰኛ
ጥራት
ይህን ይመልከቱ በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ.
ነባር
እርስዎ ዋናውን ቀለሞች ለ ማተም እንደሚፈልጉ መወሰኛ
በ ጥቁር እና ነጭ
እርስዎ ቀለሞችን በ ጥቁር እና ነጭ ለ ማተም እንደሚፈልጉ መወሰኛ
ጥቁር & ነጭ
እርስዎ ሰነድ በ ጥቁር እና ነጭ ለ ማተም እንደሚፈልጉ መወሰኛ
የ ገጽ ምርጫዎች
ለ ገጾች ማተሚያ ተጨማሪ ምርጫ መግለጫ
ነባር
እርስዎ ተጨማሪ የ ገጽ መመጠኛ ለ ማተሚያ እንደማይፈልጉ መወሰኛ
በ ገጹ ልክ
በ አሁኑ ማተሚያ ውስጥ ከ መስመር ውጪ የሆኑት እቃዎች ይመጠኑ እንደሆን መወሰኛ: ስለዚህ ለ ማተሚያው በ ወረቀቱ ልክ እንዲሆኑ
ገጾች መደርደሪያ
ገጾቹ የሚታተሙት በ ድርድር አቀራረብ መሆኑን ይወስኑ: ገጾቹ ወይንም ተንሸራታቾቹ ከ ወረቀቱ አነስተኛ ከሆነ: በርካታ ገጾች ወይንም ተንሸራታቾች በ አንድ ገጽ ላይ ይታተማሉ
መግለጫ ጽሁፍ
ይምረጡ የ Brochure ምርጫ: የ እርስዎን ሰነድ ለማተም በ brochure አቀራረብ እርስዎ እንዲሁም መወሰን ይችላሉ ለማተም ፊት ለፊቱን ወይንም ጀርባውን ወይንም ሁለቱንም በኩል የ brochure.
ፊት ለፊት
ይምረጡ ፊት ለ ፊት ለማተም የ brochure ፊት ለ ፊት
ወደ ኋላ
ይምረጡ ጀርባ ለማተም የ brochure ጀርባ
የ ወረቀት ትሪ ከ ማተሚያ ማሰናጃዎች
በ ማተሚያ ማሰናጃ ውስጥ የ ወሰኑትን የ ወረቀት ትሪ ይጠቀሙ እንደሆን መወሰኛ