ዝርዝር ኮፒ ማድረጊያ

እርስዎን ምልክት የ ተደረገባቸውን ክፍሎች ኮፒ ማድረግ ያስችሎታል ወደ ዝርዝር መለያ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ዝርዝር መለያ - ኮፒ ቁልፍ


የ ፎርም ዝርዝር

ይምረጡ ከ ምርጫ መካከል ረድፎች እና አምዶች. ኮፒ በ ሚደረግ ጊዜ ጽሁፍ የሌላቸው ክፍሎች ይተዋሉ

ረድፎች

ይምረጡ የ ረድፎች ምርጫ የ ተመረጡትን የ ረድፍ ይዞታዎች ለማጠቃለል

አምዶች

ይምረጡ የ አምዶች ምርጫ የ ተመረጡትን የ አምዶች ይዞታዎች ለማጠቃለል

Please support us!