LibreOffice የሰንጠረዥ ምርጫዎች

የ ተለያየ ማሰናጃ መግለጫ ለ ሰንጠረዦች: ለሚታዩት ይዞታዎች: እና የ መጠቆሚያው አቅጣጫ ክፍል ውስጥ ካስገቡ በኋላ: እርስዎ እንዲሁም መግለጽ ይችላሉ የ መለያዎች ዝርዝር: የ ዴሲማል ቦታዎች መወሰኛ እና የ መቅረጫ ማሰናጃዎች: እና ለውጦችን ማድመቂያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ:


ባጠቃላይ

ለ ሰንጠረዥ ሰነዶች ባጠቃላይ ማሰናጃዎች መግለጫ

ነባር

ነባር ማሰናጃዎች ለ አዲስ ሰንጠረዥ ሰነዶች መግለጫ

መመልከቻ

መግለጫ የትኛው አካላቶች በ LibreOffice ሰንጠረዥ መስኮት ውስጥ እንደሚታይ: እርስዎ ማሳየት ወይንም መደበቅ ይችላሉ የ ማድመቂያ ዋጋዎችን በ ሰንጠረዦች ውስጥ

ማስሊያ

ለ ሰንጠረዥ ማስሊያ መግለጫ ማሰናጃ የ ሰንጠረዥ ባህሪ መድገሚያ ማመሳከሪያ: የ ቀን ማሰናጃ: የ ቁጥር ዴሲማል ቦታዎች: እና የ አቢይ ፊደል ወይንም ዝቅተኛ ጉዳይ ግምት ውስጥ ይገባሉ በ ወረቀቶች ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ

መቀመሪያ

የ መቀመሪያ አገባብ ምርጫ መግለጫ እና መጫኛ ምርጫ ለ LibreOffice ሰንጠረዥ

ዝርዝሮች መለያ

ሁሉም በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ዝርዝር ይታያል በ ዝርዝር መለያ ንግግር ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መግለጽ ይችላሉ እና ማረም የ ራስዎትን ዝርዝር: ጽሁፍ ብቻ ነው ዝርዝር ለ መለያ የሚጠቀሙት: ቁጥር አይደለም

ለውጦች

ለውጦች ንግግር የሚገልጸው የ ተለያዩ ምርጫዎች የ ተመዘገቡ ለውጦች በ ሰነድ ውስጥ ለ ማድመቂያ ነው

ተስማሚነቱ

የ ተስማሚነት መግለጫ ምርጫ ለ LibreOffice ሰንጠረዥ

መጋጠሚያ

በ እርስዎ ሰነዶች ገጽ ውስጥ ሊዋቀር የሚችል መጋጠሚያ ማሰናጃ መግለጫ: ይህ መጋጠሚያ እርስዎን የሚረዳው የ እርስዎን እቃዎች ቦታ ለማግኘት ነው: እርስዎ እንዲሁም ማሰናዳት ይችላሉ ይህን መጋጠሚያ በ መስመር ላይ በ "magnetic" መጋጠሚያ መቁረጫ

ማተሚያ

ለ ሰንጠረዦች የ ማተሚያ ማሰናጃዎች መወሰኛ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

Please support us!