LibreOffice መጻፊያ/የ ዌብ ምርጫ

መሰረታዊ መግለጫ ማሰናጃዎች ለ LibreOffice ሰነዶች በ HTML አቀራረብ.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ HTML ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ/ዌብ:


መመልከቻ

በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነዶ ውስጥ እቃዎችን ለ ማሳየት ነባር ማሰናጃ መወሰኛ እና እንዲሁም ለ መስኮት አካላቶች ነባር ማሰናጃ

የ አቀራረብ እርዳታ

በ LibreOffice ጽሁፍ እና HTML ሰነድ ውስጥ ለ አንዳንድ ባህሪዎች እና በ ቀጥታ መጠቆሚያ ማሳያ መግለጫ

መጋጠሚያ

በ እርስዎ ሰነዶች ገጽ ውስጥ ሊዋቀር የሚችል መጋጠሚያ ማሰናጃ መግለጫ: ይህ መጋጠሚያ እርስዎን የሚረዳው የ እርስዎን እቃዎች ቦታ ለማግኘት ነው: እርስዎ እንዲሁም ማሰናዳት ይችላሉ ይህን መጋጠሚያ በ መስመር ላይ በ "magnetic" መጋጠሚያ መቁረጫ

ማተሚያ

ለ ማተሚያ ማሰናጃ በ ጽሁፍ ወይንም በ HTML ሰነድ ውስጥ ማስናጃ

ሰንጠረዥ

በ ጽሁፍ ሰነዶች ውስጥ የ ሰንጠረዥ ባህሪዎች መግለጫ

መደብ

የ HTML ሰነዶች መደብ መግለጫ መደቡ ዋጋ አለው ለ ሁለቱም አዲስ የ HTML ሰነዶች እና እርስዎ ለጫኑት: እነዚህ የ ራሳቸውን መደብ የማይገልጹ ከሆነ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

Please support us!