በራሱ መግለጫ
ለ መግለጫዎች ማሰናጃ መወሰኛ ራሱ በራሱ መጨመሪያ ወደ ማስገቢያ እቃዎች
መግለጫ ጽሁፍ ራስ በራሱ መጨመሪያ በሚገባበት ጊዜ
የ እቃ አይነት ይምረጡ የ በራሱ መግለጫ ማሰናጃ የሚሰናዳለት
መግለጫ ጽሁፍ
ለ ተመረጠው እቃ አይነት የሚፈጸመውን ምርጫ መወሰኛ: እነዚህ ምርጫዎች ተመሳሳይ ናቸው ከ እነዚህ ጋር በ መግለጫ - ማስገቢያ ዝርዝር ውስጥ: ዝግጁ የሚሆነው እቃ ሲመረጥ ነው: ከ ታች በኩል ያለው የ እቃውን ምድብ በ ቅድሚያ መመልከቻማሰናጃ ነው: ከ ቁጥር መስጫ ዘዴ ጋር አብሮ
ምድብ
የተመረጠውን እቃ አይነት ምድብ መወሰኛ
ቁጥር መስጫ
የሚያስፈልገውን የ ቁጥር መስጫ አይነት መግለጫ
መለያያ
ከ ራስጌ ቁጥር ወይንም ከ ምእራፍ ደረጃ በኋላ የሚታየውን ባህሪ መግለጫ
ቦታ
የ መግለጫ ቦታ መወሰኛ ከ እቃው አንጻር
መግለጫ ቁጥር መስጫ በ ምእራፍ
ደረጃ
ራስጌዎች ወይንም የ ምእራፍ ደረጃዎች መወሰኛ: እርስዎ ቁጥር መስጠት መጀመር በሚፈልጉበት
መለያያ
ከ ራስጌ ቁጥር ወይንም ከ ምእራፍ ደረጃ በኋላ የሚታየውን ባህሪ መወሰኛ
ምድብ እና የ ክፈፍ አቀራረብ
የ ባህሪ ዘዴ
Specifies the character style of the caption paragraph.
ድንበር እና ጥላ መፈጸሚያ
ለ እቃው መግለጫ ክፈፍ የ ድንበር እና ጥላ መፈጸሚያ