ባጠቃላይ

ለ ጽሁፍ ሰነዶች ባጠቃላይ ማሰናጃዎች መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ


ማሻሻያ

በሚጫን ጊዜ አገናኞችን ማሻሻያ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በ ሰነድ ውስጥ ራሱ በራሱ አገናኝ እንዲያሻሽል የ ተቀመጠው ይተዋል ለ ደህንነት ሲባል: አገናኝ ማሻሻያ ሁልጊዜ የሚሰራው በ LibreOffice ደህንነት ማሰናጃ ነው: በ - LibreOffice – ደህንነት


ሁል ጊዜ

ሁልጊዜ አገናኝ ማሻሻያ ሰነድ በሚጫን ጊዜ: እና ፋይሉ በሚታመን አካባቢ ከሆነ ብቻ ወይንም አለም አቀፍ የ ደህንነት ደረጃ ዝቅተኛ ከሆነ (ይህን አንመክርም)

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ማሰናጃ የሚወሰደው እንደ ጥያቄ ነው ያለ በለዚያ አንዱ የ አለም አቀፍ የ ማክሮስ ደህንነት ደረጃ የ ተሰናዳው እንደ ዝቅተኛ ነው በ - LibreOffice - ደህንነት - የ ማክሮስ ደህንነት... - ደህንነት ደረጃ - ዝቅተኛ ነው (ይህን አንመክርም) ወይንም ሰነዱ የሚገኘው በሚታመን ቦታ ነው በ ተገለጸው በ - LibreOffice - ደህንነት - የ ማክሮስ ደህንነት... - የሚታመን ምንጭ – የሚታመን ፋይል አካባቢ


በሚጠየቅ ጊዜ

አገናኝ በሚጠየቅ ጊዜ ብቻ ማሻሻያ ሰነዱ በሚጫን ጊዜ

በፍጹም

አገናኝ ተሻሽሎ አያውቅም ሰነዱ በሚጫን ጊዜ

ራሱ በራሱ

ሜዳዎች

የ ሁሉም ሜዳዎች ይዞታዎች ራሱ በራስ ይሻሻላል: የ መመልከቻው ይዞታዎች እንደ አዲስ በሚታዩ ጊዜ: ምልክት ማድረጊያው ሳጥን ምልክት ባይመረጥም እንኳን: አንዳንድ ሜዳዎች ይሻሻላሉ የ ተለዩ ሁኔታዎች በሚፈጠሩ ጊዜ: የሚቀጥሉት ሰንጠረዥ ሜዳዎች ዝርዝር የ ተሻሻሉት ያለ ምንም ምልክት ማድረጊያ

ሁኔታው

ራሱ በራሱ ሜዳዎችን ማሻሻያ

ሰነድ ማተሚያ (እንዲሁም እንደ PDF መላኪያ)

ደራሲው: ላኪው: ምእራፍ: ቀን: ሰአት: ማመሳከሪያዎች : መጨረሻ የታተመው

ሰነድ እንደገና መጫኛ

ደራሲው: ላኪው: ምእራፍ: ቀን: ሰአት

ሰነድ በማስቀመጥ ላይ

የ ፋይል ስም: ስታስቲክስ: የ ሰነድ ቁጥር: የ ማረሚያ ሰአት: የ ተሻሻለበት

የ ጽሁፍ መስመር ማረሚያ ሜዳው ባለበት ቦታ

ደራሲው: ላኪው: ምእራፍ: ቀን: ሰአት

በ እጅ ተለዋዋጭ መቀየሪያ

እንደ ሁኔታው ጽሁፍ: የ ተደበቀ ጽሁፍ: የ ተደበቀ አንቀጽ: ተለዋዋጭ: የ DDE ሜዳ

"የተወሰነ ይዞታ" ማጥፊያ

ደራሲው: ላኪው: የ ሁሉንም ሰነዶች መረጃ ሜዳዎች

የገጽ ቆጠራውን በመቀየር ላይ

ገጽ


ቻርትስ

ራሱ በራሱ ቻርትስ ያሻሽል እንደሆን መወሰኛ: የ መጻፊያ ሰንጠረዥ ክፍል በሚቀየር ጊዜ እና የ አይጥ መጠቆሚያው ክፍሉን በሚለቅ ጊዜ: ቻርትስ የ ክፍል ዋጋ የሚያሳየው ራሱ በራሱ ይሻሻላል

ማሰናጃዎች

የ መለኪያ ክፍል

መወሰኛ የ መለኪያ መለኪያዎች ለ ጽሁፍ ሰነዶች

ማስረጊያ ማስቆሚያ

ክፍተት ይወስኑ ለ እያንዳንዱ ማስረጊያ ማስቆሚያ መካከል የ አግድም ማስመሪያ የሚያሳየው የተመረጠውን ክፍተት ነው

የ ባህሪ ክፍል ማስቻያ

ይህን ማሰናጃ ሲያስችሉ: የ ማስረጊያ እና የ ክፍተት መለኪያ ክፍል በ አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት tab ባህሪ ይሆናል (ባህሪ) እና መስመር

ለ ጽሁፍ መጋጠሚያ የ ስኴር ገጽ ዘዴ ይጠቀሙ

ይህን ማሰናጃ በሚያስችሉ ጊዜ: የ ጽሁፍ መጋጠሚያ ስኴር ገጽ ይመስላል: ስኴር ገጽ የ ገጽ እቅድ ነው: የሚጠቅመው ተማሪዎችን ጽሁፍ እንዲጽፉ ለማስተማር ነው በ ቻይንኛ እና ጃፓንኛ

ቃላት መቁጠሪያ

ተጨማሪ መለያያዎች

ባህሪዎች መወሰኛ እንደ ቃል መለያያዎች የሚቆጠሩትን ቃላቶች በሚቆጥሩ ጊዜ: በ ተጨማሪ ክፍተቶች: ማስረጊያ እና መስመር እና አንቀጽ መጨረሻ

Please support us!