HTML ተስማሚነቱ
ማሰናጃዎች መግለጫ ለ HTML ገጾች.
የ ፊደል መጠኖች
የ ማሽከርከሪያ ቁልፎችን ይጠቀሙ መጠን 1 እስከ መጠን 7 ለ መግለጽ የ ፊደል መጠኖችን በ HTML <font size=1> ወደ <font size=7> tags.
ማምጫ
የ HTML ሰነዶች ለማምጣት ማሰናጃዎች መግለጫ.
ይጠቀሙ 'English (USA)' ቋንቋ ለ ቁጥሮች
ቁጥሮች ከ HTML ገጽ ውስጥ በሚያመጡ ጊዜ: የ ዴሲማል መለያያ እና የ ሺዎች መለያያ ባህሪዎች ይለያያሉ እንደ ቋንቋው አይነት በ HTML ገጽ ውስጥ: ነገር ግን የ ቁራጭ ሰሌዳ ምንም የያዘው መረጃ የለም ስለ ቋንቋ: ለምሳሌ: የ ባህሪ "1.000" ኮፒ ቢደረግ ከ ጀርመን ድህረ ገጽ ውስጥ ብዙ ጊዜ ይህ ማለት "አንድ ሺ" ነው ምክንያቱም ነጥቡ የ ሺዎች መለያያ ነው በ ጀርመን ቋንቋ: ኮፒ ቢደረግ ከ ጀርመን ድህረ ገጽ ውስጥ ተመሳሳይ ባህሪዎች ለ ቁጥሩ ይቆማሉ 1 እንደ "አንድ ነጥብ ዜሮ: ዜሮ: ዜሮ":
ምልክት ካልተደረገበት: ቁጥሮች የሚተረጎሙት እንደ ማሰናጃው ነው በ ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች ለ - ቋንቋ ማሰናጃዎች በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ምልክት ከ ተደረገበት: ቁጥሮች የሚተረጎሙት እንደ 'እንግሊዝኛ (USA)' ቋንቋ ነው
ያልታወቀ የ HTML tags እንደ ሜዳዎች ማምጫ
እርስዎ ከ ፈለጉ እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ tags በማይታወቁ በ LibreOffice እንደ ሜዳዎች ለሚመጡ ለ መክፈቻ tag, የ HTML_ON ሜዳ ይፈጠራል በ ዋጋ በ tag ስም: ለ መዝጊያ tag, የ HTML_OFF ይፈጠራል: እነዚህ ሜዳዎች ይቀየራሉ ወደ tags በ HTML መላኪያ ውስጥ
መተው ፊደል ማሰናጃዎችን
እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ ሁሉንም የ ፊደሎች ማሰናጃ ለ መተው በሚያመጡ ጊዜ: በ HTML ገጽ ዘዴ ውስጥ የ ተገለጹ ፊደሎች ይሆናሉ የሚጠቀሙት ፊደሎች
LibreOffice Basic
እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ ለ ማካተት የ LibreOffice Basic ትእዛዞች በ HTML አቀራረብ በሚልኩ ጊዜ
እርስዎ ይህን ምርጫ ማስጀመር አለብዎት ከ መፍጠርዎት በፊት የ LibreOffice Basic ጽሁፍ: ያለ በለዚያ ማስገባት አይችሉም: LibreOffice Basic ጽሁፍ መሆን አለበት በ HTML ራስጌ ሰነድ ውስጥ: አንድ ጊዜ ከ ፈጠሩ ማክሮስ በ LibreOffice Basic IDE, በ ጽሁፍ ምንጭ ውስጥ ይታያል በ HTML ሰነድ ራስጌ ውስጥ
ማስጠንቀቂያ ማሳያ
እዚህ ሜዳ ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ: በሚልኩ ጊዜ ወደ HTML ማስጠንቀቂያ ይታይዎታል የ LibreOffice መሰረታዊ ማክሮስ ይጠፋል
እቅድ ማተሚያ
እርስዎ እዚህ ሜዳ ውስጥ ምልክት ካደረጉ: የ ማተሚያ እቅድ ለ አሁኑ ሰነድ: (ለምሳሌ: የ ሰንጠረዥ ማውጫ ከ እኩል ከ ተካፈሉ የ ገጽ ቁጥሮች ጋር እና ቀዳሚ ነጥቦች) ይላካሉ እንዲሁም ማንበብ ይቻላል በ LibreOffice, Mozilla Firefox, እና MS Internet Explorer.
የ HTML ማጣሪያ ይደግፋል የ CSS2 (Cascading Style Sheets Level 2) ሰነዶችን ለማተም: እኒዚህ ሁኔታዎች ውጤታማ የሚሆኑት የ ማተሚያ እቅድ መላኪያ ሲያስጀምሩ ነው
የ አካባቢ ምስሎች ወደ ኢንተርኔት ኮፒ ማድረጊያ
እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ ራሱ በራሱ እንዲጭን የ ተጣበቁ ስእሎች ወደ ኢንተርኔት ሰርቨር በሚጭኑ ጊዜ በ መጠቀም የ FTP. ይጠቀሙ የ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ለ ማስቀመጥ ሰነድ እና ለማስገባት ሙሉ የ FTP URL እንደ ፋይል ስም በ ኢንተርኔት ውስጥ
ባህሪ ማሰናጃ
ይምረጡ ተገቢውን ባህሪ ማሰናጃ ለ መላኪያ