መድረሻ

ለ መስሪያ ምርጫ ማሰናጃ LibreOffice ፕሮግራም ለ ተጠቃሚዎች በ ቀላሉ እንዲደርሱበት በ ደንብ ለማያዩ: በ ከፊል ደካማ ለሆኑ ወይንም ሌላ የ አካል ጉዳተኞች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - መድረሻ


መድረሻ በ LibreOffice

የተለያዩ ምርጫዎች

የ መድረሻ ምርጫ ማሰናጃ

የ ጽሁፍ ምርጫ መጠቆሚያ ይጠቀሙ በ ንባብ-ብቻ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

መጠቆሚያ ለ ንባብ-ብቻ ሰነዶች ማሳያ

ተንቀሳቃሽ ምስሎች መፍቀጃ

ቅድመ እይታ የሚንቀሳቀሱ ንድፎችን እንደ GIF ምስሎች ያሉ በ LibreOffice.

ተንቀሳቃሽ ጽሁፍ መፍቀጃ

ቅድመ እይታ የሚንቀሳቀሱ ንድፎችን እንደ ብልጭ ድርግም የሚሉ እና የሚንሽራተቱ ያሉ በ LibreOffice.

ለ ከፍተኛ ንፅፅር አቀራረብ ምርጫዎች

ከፍተኛ ማነፃፀሪያ የ መስሪያ ስርአት ማሰናጃ ነው ለ ስርአት ቀለም ገጽታ በ ቀላሉ ማንበብ እንዲቻል: እርስዎ መወሰን ይችላሉ እንዴትLibreOfficeእንደሚጠቀሙ የ ከፍተኛ ማነፃፀሪያ ለ መስሪያ ስርአት

የ ክፍል ድንበሮች እና ጥላዎች ሁልጊዜ በ ጽሁፍ ቀለም ውስጥ የሚታዩት የ ማነፃፀሪያ ዘዴ ንቁ ከሆነ ነው: የ ክፍል መደብ ቀለም ይተዋል

ራሱ በራሱ ፈልጎ ማግኛ ከፍተኛ ማነፃፀሪያ ዘዴ ያላቸውን ከ መስሪያ ስርአቱ ውስጥ

መቀየሪያ LibreOffice ወደ ከፍተኛ ማነጻጸሪያ ዘዴ የ ስርአቱ መደብ በጣም ጥቁር በሚሆንበት ጊዜ

ራሱ በራሱ የ ፊደል ቀለም ለ መመልከቻ ማሳያ መጠቀሚያ

ፊደል ማሳያ በ LibreOffice የ ስርአቱን ቀለም ማሰናጃ በ መጠቀም: ይህ ምርጫ በ መመልከቻው ላይ ትፅእኖ ይፈጥራል

ለ ገጽ ቅድመ እይታ የ ስርአቱን ቀለሞች ይጠቀሙ

ከፍተኛ የ ማነፃፀሪያ ማሰናጃ ለ መስሪያ ስርአት በ ገጽ ቅድመ እይታ መፈጸሚያ

Please support us!