መመልከቻ

የ መመልከቻ ምርጫዎች መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - መመልከቻ


የ ተጠቃሚ ገጽታ

የ እቃ መደርደሪያ ምልክት መጠን

Specifies the display size of toolbar icons.

የ ጎን መደርደሪያ ምልክት መጠን

የ ጎን መደርደሪያ ምልክት መጠን ይወስኑ

የ ማስታወሻ ደብተር መደርደሪያ ምልክት መጠን

የ ማሳያ መጠን ይወስኑ ለ ማስታወሻ ደብተር መደርደሪያ ምልክቶች

የ ምልክት ዘዴ

የ ምልክት ዘዴ ለ ምልክቶች በ እቃ መደርደሪያ እና ንግግሮች ውስጥ ይወስኑ

አይጥ

የ አይጥ ቦታ

የ አይጥ መጠቆሚያው አዲሲ በ ተከፈተው ንግግር ውስጥ የት ቦታ እንደሚሆን መወሰኛ

የ አይጥ መሀከል ቁልፍ

የ አይጥ መሀከል ቁልፍ ተግባር መግለጫ

  1. ራሱ በራሱ መሸብለያ - የ አይጥ መሀከል ቁልፍ ተጭነው ይዘው መጎተት መመልከቻውን ይቀይራል

  2. ቁራጭ ሰሌዳ መለጠፊያ - የ አይጥ መሀከል ቁልፍ መጫን ይዞታውን ያስገባል ወደ "ተመረጠው ቁራጭ ሰሌዳ" መጠቆሚያው ባለበት ቦታ

የ "ቁራጭ ሰሌዳ ምርጫ" ነፃ ነው ከ መደበኛ ቁራጭ ሰሌዳ እርስዎ የ ተጠቀሙት በ ማረሚያ - ኮፒ/መቁረጫ /ማስገቢያ ወይንም ተመሳሳይ የ ፊደል ገበታ አቋራጮች: የ ቁራጭ ሰሌዳ እና "ቁራጭ ሰሌዳ መምረጫ" የ ተለያዩ ይዞታዎች በ ተመሳሳይ ጊዜ መያዝ ይችላል

ቁራጭ ሰሌዳ

የ ቁራጭ ሰሌዳ ምርጫዎች

ይዞታ ኮፒ ማድረጊያ

ማረሚያ - ኮፒ Ctrl+C.

ይምረጡ ጽሁፍ: ሰንጠረዥ: እቃዎች

ይዞታ መለጠፊያ

ማረሚያ - መለጠፊያ Ctrl+V መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ይለጥፋል

የ አይጥ መሀከል ቁልፍ መጫን ይለጥፋል መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ላይ

ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ መለጠፊያ

ምንም ተፅእኖ አይፈጥርም በ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች ላይ

መጨረሻ ምልክት የ ተደረገበት የ ተመረጠው ይዞታ ለ ቁራጭ ሰሌዳ ምርጫ


የ ንድፎች ውጤት

የ ምክር ምልክት

ይጫኑ Shift+Ctrl+R እንደ ነበር ለመመለስ ወይንም የ አሁኑን ሰነድ መመልከቻ ለማነቃቃት


የ ጠንካራ አካል ማፍጠኛ ይጠቀሙ

በ ቀጥታ መድረሻ ወደ ጠንካራ አካል ገጽታዎች የ ንድፍ ማሳያ ተሰኪ ለ ማሻሻል የ መመልከቻ ማሳያ የ ጠንካራ አካል ማፍጠኛ ድጋፍ ለ ሁሉም የ መስሪያ ስርአቶች ዝግጁ አይደለም እና ስርጭት መድረክ ለ LibreOffice.

ፀረ-ደረጃ ይጠቀሙ

በሚደገፍ ጊዜ: እርስዎ ማስቻል እና ማሰናከል ይችላሉ ፀረ-ደረጃ የ ንድፎችን: ፀረ-ደረጃ ካስቻሉ በርካታ የ ንድፍ እቃዎች የሚታዩት ለስለስ ብለው ነው ማንኛውም ንድፎች

የ OpenGL ለ ሁሉም ማቅረቢያ ይጠቀሙ (እንደገና ሲጀምር)

ይጠቀሙ ከፍተኛ የ Open Graphics Library መፈጸሚያ (OpenGL) ሁሉንም የሚታዩ አካላቶች ለማቅረብ: መተግባሪያዎች: መስኮቶችንም ያካትታል: ዝርዝሮች: የ እቃ መደርደሪያ: እና ምልክቶች OpenGL የሚጠቀመው የ ኮምፒዩተር ንድፎች አካል ማፍጠኛ ለ ንድፎች ማቅረቢያ ነው: አካሉ በ ጥቁር ዝርዝር ውስጥ ካለ (ከ ታች በኩል ይመልከቱ) ይህ ምርጫ ስኬታማ አይሆንም

ያስገድዱ የ OpenGL በ ጥቁር ዝርዝር ውስጥ ቢኖርም እንኳን (እንደገና ሲያስጀምሩ)

ማስገደጃ ለ መጠቀም የ OpenGL የ ንድፎቹ አካሉ ጥቁር ዝርዝር ውስጥ ቢኖርም አካሉ ጥቁር ዝርዝር ውስጥ የሚገባው ችግር ሲኖረው ነው ወይንም ለ ንድፎች አጠቃቀም አስቸጋሪ ሲሆን ነው

ዝርዝር

ምልክቶች በ ዝርዝር ውስጥ

ምልክቶች ከ ተመሳሳይ ዝርዝር እቃዎች አጠገብ ማሳያ: ይምረጡ ከ "ራሱ በራሱ": "መደበቂያ" እና "ማሳያ": "ራሱ በራሱ" ምልክት ያሳያል እንደ ስርአቱ ማሰናጃ እና ገጽታ አይነት

የ ፊደል ዝርዝር

ፊደሎች በ ቅድመ እይታ ማሳያ

ሊመረጡ የሚችሉ ፊደሎች የ ተመሳሳይ ፊደሎች ስም ማሳያ: ለምሳሌ: ፊደሎች በ ፊደሎች ሳጥን ውስጥ በ አቀራረብ መደርደሪያ ውስጥ

Please support us!