ባጠቃላይ

ባጠቃላይ ማሰናጃዎች መወሰኛ ለ LibreOffice.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - ባጠቃላይ


እርዳታ

የተገጠመውን እርዳታ ባህሪ መወሰኛ

የተስፋፉ ምክሮች

መጠቆሚያውን በ ምልክት ላይ ሲያደርጉ የ እርዳታ ጽሁፍ: ዝርዝር ትእዛዝ ወይንም የ ንግግር መቆጣጠሪያ ማሳያ

የ ሰነድ ሁኔታዎች

ማተሚያ ማሰናጃ "ሰነድ ማሻሻያ" ሁኔታ

ሰነድ በሚታተም ጊዜ እንደ ማሻሻያ ይቆጠር እንደሆን መወሰኛ: ይህ ምርጫ ምልክት ሲደረግበት: በሚቀጥለው ጊዜ ሰነዱ በሚዘጋ ጊዜ እርስዎ ይጠየቃሉ ለውጦችን ማስቀመጥ ይፈልጉ እንደሆን: እና ከዛ የ ህትመቱ ቀን በ ሰነዱ ባህሪዎች ውስጥ እንደ ለውጥ ይገባል

አመት (ሁለት ዲጂትስ)

የ ቀን መጠን መግለጫ: ስርአቱ በሚያውቀው በ ሁለት-አሀዝ አመት

ይህ LibreOffice, አመት የሚታየው በ አራት አሀዞች ነው: ስለዚህ ልዩነቱ በ 1/1/99 እና 1/1/01 መካከል ሁለት አመት ነው: ይህ አመት (ሁለት አሀዞች) ማሰናጃ ተጠቃሚውን የሚያስችለው አመቶችን ለ መግለጽ ነው በ ሁለት-አሀዝ ቀኖችንም ይጨመራሉ ወደ 2000. ለ ማብራሪያ: እርስዎ ቀን ከ ወሰኑ ለ 1/1/30 ወይንም በኋላ ማስገቢያ "1/1/20" ይታወቃል እንደ 1/1/2020 ከ 1/1/1920. ይልቅ

LibreOffice ለ ማሻሽል ይርዱን

የ አጠቃቀም ዳታ መሰብሰቢያ እና መላኪያ ወደ ሰነድ አዘጋጆቹ

የ አጠቃቀም ዳታ ለ እርዳታ ለ ሰነድ አዘጋጆቹ የ ሶፍትዌር አጠቃቀሙን ለማሻሻል እንዲችሉ ይላኩ: የ ሶፍትዌር አበልጻጊዎቹ ስለ አጠቃቀም ድግግሞሽ መረጃ ማወቅ ይፈልጋሉ ስለ LibreOffice. ይህ የ አጠቃቀም ዳታ መተግበሪያውን ለ ማሻሻል ይረዳል: አዘውትረው የሚጠቀሙበትን የ ትእዛዝ ሂደት ለ መለየት መደበኛ የሆኑ ስራዎችን ሲፈጽሙ: እና በምላሹ የ ተጠቃሚ ገጽታ ንድፍ ቀላል ለማድረግ ይጠቅማል: የ አጠቃቀም ዳታ የሚላከው ማንነትን አይገልጽም እና ምንም የ ሰነድ ይዞታ አይዝም የሚይዘው እርስዎ የ ተጠቀሙትን ትእዛዝ ብቻ ነው

Please support us!