ክፍል ማረሚያ
ምርጫዎች
ቋንቋ እና ዝግጁ ፊደል ማረሚያ መወሰኛ: ጭረት እና ተመሳሳይ ንዑስ-ክፍሎች ለ ተመረጠው ክፍል እርስዎ ማስተዳደር ይችላሉ የ ንዑስ-ክፍሎች በ ቅድሚያ
-
ቋንቋ ይምረጡ ከ ቋንቋ ዝርዝር ውስጥ
-
ሁሉም ክፍሎች ውስጥ ምልክት ያድርጉ የሚጀምሩትን በዚህ ቋንቋ ስር የ ራስጌ ፊደል: ጭረት እና ተመሳሳይ
-
እርስዎ ከ አንድ በላይ ዝግጁ ንዑስ-ክፍል ለ ቦታው ካለዎት: የ ንዑስ-ክፍል ለ ፊደል እና ተመሳሳይ የሚሄዱት እንደ ቅደም ተከተሉ ነው እንደ ተመደቡት: እርስዎ ቅደም ተከተሉን መቀየር ይችላሉ በ መጠቀም የ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ እና ወደ ታች ማንቀሳቀሻ ቁልፎች
-
በ ጭረት አንድ ንዑስ-ክፍል ብቻ ነው ማስጀመር የሚቻለው
ቋንቋ
የ ክፍሉን ቋንቋ መወሰኛ
ለ ሁሉም ቋንቋ ምርጫ ሜዳ በ LibreOffice የሚቀጥለው ይፈጸማል:
የ ቋንቋ ማስገቢያ ምልክት ማድረጊያ አለው ከ ፊት ለ ፊት ፊደል ማረሚያው ከተመረጠ
ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ
በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የ ክፍሉን ቅድሚያ በ አንድ ደረጃ መጨመሪያ
ወደ ታች ማንቀሳቀሻ
በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የ ክፍሉን ቅድሚያ በ አንድ ደረጃ መቀነሻ
ወደ ኋላ
እዚህ ይጫኑ የ አሁኑን ለውጥ ለ መተው ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ