ባጠቃላይ

In the General section, you can select default settings for saving documents, and can select default file formats.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

Some options cannot be reset once edited. Either edit back the changes manually or click Cancel and reopen the Options dialog.


መጫኛ

በተጠቃሚው-የተወሰነ ማሰናጃ ሰነድ አቀማመጥ መጫኛ

በ ተጠቃሚው-የተወሰነውን ማሰናጃ በ ሰነድ ውስጥ የተቀመጠውን በ ሰነድ ውስጥ መጫኛ

If Load user-specific settings with the document is not selected, the following user-specific settings still apply:

ይህ ማሰናጃ ሁል ጊዜ ከ ሰነዱ ጋር ይጫናል: ምርጫ ማድረጊያው ላይ ምልክት ቢደረግም ወይንም ባይደረግም:

ከ ሰነዱ ጋር የ ማተሚያውን ማሰናጃ መጫኛ

If enabled, the printer settings will be loaded with the document. This can cause a document to be printed on a distant printer, if you do not change the printer manually in the Print dialog. If disabled, your standard printer will be used to print this document. The current printer settings will be stored with the document whether or not this option is checked.

ማስቀመጫ

ሰነዶችን ራሱ በራሱ ማስቀመጫ

የ ሰነድ ባህሪዎችን ከማስቀመጥ በፊት ማረሚያ

መወሰኛ የ ባህሪዎች ንግግር ይታይ እንደሆን ሁልጊዜ ሲመርጡ የ ማስቀመጫ እንደ ትእዛዝ

ሁል ጊዜ ተተኪ ኮፒ መፍጠሪያ

Saves the previous version of a document as a backup copy whenever you save a document. Every time LibreOffice creates a backup copy, the previous backup copy is replaced. The backup copy gets the extension .BAK.

የተተኪ ኮፒ ፋይል አካባቢ ለመቀየር ይምረጡ - LibreOffice - መንገድ እና ከዛ የ አዲሱን ተተኪ ፋይል መንገድ ያስገቡ

በራሱ ማዳኛ መረጃን ማስቀመጫ በየ

መወሰኛ የ LibreOffice መረጃ ማስቀመጫ እንደ ነበር ለ መመለስ የሚያስፈልገው ሁሉንም የ ተከፈቱ ሰነዶች በ ድንገት ግጭት ቢፈጠር: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ማስቀመጫ ጊዜ ክፍተት

ደቂቃዎች

ይወስኑ የ ጊዜ ክፍተት በ ደቂቃዎች ለ ራሱ በራሱ እንደገና ፈልጎ ማግኛ ምርጫ

ሰነዱን ራሱ በራሱ ማስቀመጫ

ይወስኑ ለ LibreOffice ማስቀመጫ ሁሉንም የ ተከፈቱ ሰነዶች መረጃ በራሱ እንደገና ፈልጎ ማግኛ: ይጠቀሙ ተመሳሳይ የ ክፍተት ጊዜ ለ በራሱ እንደገና ፈልጎ ማግኛ

ማስቀመጫ URLs ከ ፋይል ስርአቱ አንጻር

This option allows you to select the default for relative addressing of URLs in the file system and on the Internet. Relative addressing is only possible if the source document and the referenced document are both on the same drive.

አንፃራዊ አድራሻ ሁልጊዜ የሚጀምረው ከ ዳይሬክቶሪ ነው የ አሁኑ ሰነድ ካለበት: በ አንፃሩ ግን ፍጹም አድራሻ ሁልጊዜ የሚጀምረው ከ root ዳይሬክቶሪ ነው: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ልዩነቱን ያሳያል አገባቡን የ አንፃራዊ እና ፍጹም አድራሻ ማመሳከሪያ:

ምሳሌዎች

የፋይል ስርአት

ኢንተርኔት

ዝምድናው

../ምስሎች/img.jpg

../ምስሎች/img.jpg

ፍጹም

file:///C:/work/images/img.jpg

https://myserver.com/work/images/img.jpg


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

የ እርዳታ ምክር ሁልጊዜ የሚያሳየው ፍጹም መንገድ ነው: ነገር ግን ሰነድ ከ ተቀመጠ በ HTML አቀራረብ LibreOffice አንፃራዊ መንገድ ይገባል ትክክለኛው ሳጥን ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ


Select this box for relative saving of URLs in the file system.

URLs ማስቀመጫ ከ ኢንተርኔት አንፃር

Select this box for relative saving of URLs to the Internet.

ነባር የ ፋይል አቀራረብ እና የ ODF ማሰናጃዎች

የ ODF አቀራረብ አትም

OpenOffice.org 3 and StarOffice 9 introduced new features which have to be saved using the OpenDocument> format (ODF) version 1.2. The prior versions of OpenOffice.org 2 and StarOffice 8 support the file formats ODF 1.0/1.1. Those prior file formats cannot store all new features of the new software.

የ አሁኑ LibreOffice እትሞች ሰነዶችን መክፈት ይችላሉ በ ODF አቀራረብ 1.0/1.1 እና 1.2.

እርስዎ በሚያስቀምጡ ጊዜ: መምረጥ ይችላሉ ሰነዱን ለማስቀመጥ በ አቀራረብ በ ODF 1.2, ODF 1.2 (የተስፋፋ), ወይንም በቅድሚያ አቀራረብ በ ODF 1.0/1.1.

የ ማስታወሻ ምልክት

አሁን የ ODF 1.2 (የተስፋፋ) አቀራረብ የሚያስችለው የ መሳያ እና የ ማስደነቂያ ፋይሎች አስተያየቶችን እንዲይዙ ነው: እነዚህ አስተያየቶች ማስገባት ይቻላል በ ማስገቢያ - አስተያየቶች በ ዘመናዊው ሶፍትዌር: አስተያየቶች ሊጠፉ ይችላሉ ፋይሉ በሚጫን ጊዜ ቀደም ላለው ሶፍትዌር እትም በ አዲሱ እትም የተቀመጡ


አንዳንድ ካምፓኒዎች ወይንም ድርጅቶች ይፈልጉ ይሆናል የ ODF ሰነዶችለ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ: እርስዎ አቀራረብ መምረጥ ይችላሉ ለማስቀመጥ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይህ አሮጌ አቀራረብ ማስቀመጥ አይችልም ሁሉንም አዲስ ገጽታዎች: ስለዚህ አዲሱ አቀራረብ የ ODF 1.2 (የ ተስፋፋ) እንመክራለን የሚቻል ከሆነ

የ ODF 1.2 የ ተስፋፋ (ጥቅል) ዘዴ ወደ ኋላ-ተስማሚ ODF 1.2 ነው ከ ተስፋፋ ዘዴ ጋር: የ ተከለከሉ ገጽታዎችን ይጠቀማል በ ODF1.2 እና/ወይንም 'ችግር-ተስማሚ ' ከ አሮጌ OpenOffice.org እትሞች ጋር: ጠቃሚ ሊሆን ይችላል: እርስዎ ከ ፈለጉ ተቀያያሪ የ ODF ሰነዶች ከ ተጠቃሚዎች ጋር: የሚጠቀሙ ቀደም ያለ የ-ODF1.2 ወይንም ODF1.2-ብቻ የ መተግበሪያ ስጦታ

በ ODF ወይንም በ ነባር አቀማመጥ ሳይቀመጥ ሲቀር ማስጠንቀቂያ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ማስጠንቀቂያ መልእክት እንዲታይ እርስዎ ሰነድ በሚያስቀምጡ ጊዜ በ OpenDocument አቀራረብ ያልሆነ ወይንም እርስዎ ካላሰናዱ ነባር አቀራረብ በ መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የትኛው የ ፋይል አቀራረብ እንደ ነባር እንደሚፈጸም የ ተለያዩ አይነት ሰነዶች በሚያስቀምጡ ጊዜ: እርስዎ ሁል ጊዜ ሰነዶች የሚቀያየሩ ከሆነ የ Microsoft Office የሚጠቀሙ: ለምሳሌ: እርስዎ እዚህ መግለጽ ይችላሉ: LibreOffice እንዲጠቀም የ Microsoft Office ፋይል አቀራረብ እንደ ነባር እንዲጠቀም

የ ሰነዱ አይነት

የ ሰነድ አይነት ይወስኑ እርስዎ መግለጽ የሚፈልጉትን እንደ ነባር የ ፋይል አቀራረብ

ሁልጊዜ ማስቀመጫ እንደ

ይወስኑ የ ተመረጠው ሰነድ አይነት በ ግራ በኩል ሁልጊዜ እንዴት እንደሚቀመጥ የዚህ አይነት ፋይል: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ሌላ የ ፋይል አይነት ለ አሁኑ ሰነድ በ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ውስጥ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

Some options cannot be reset once edited. Either edit back the changes manually or click Cancel and reopen the Options dialog.


Please support us!