LibreOffice

ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ መፍጠር ባጠቃላይ ማሰጃዎች ለ መስሪያ በ LibreOffice. መረጃው በሚሸፍነው አርእስት እንደ ተጠቃሚ ዳታ: ማስቀመጫ: ማተሚያ: መንገድ ወደ አስፈላጊ ፋይሎች: እና ዳይሬክቶሪዎች እና ነባር ቀለሞች እነዚህን ማሰናጃዎች ራሱ በራሱ ያስቀምጣል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice


የ ተጠቃሚ ዳታ

ገጽ ለማስገባት ይህን tab ይጠቀሙ ወይንም የ ተጠቃሚ ዳታ ለማረም አንዳንድ ዳታ ቀደም ብለው ገብተው ይሆናል በ ተጠቃሚው ሲገጠም LibreOffice.

ባጠቃላይ

ባጠቃላይ ማሰናጃዎች መወሰኛ ለ LibreOffice.

መመልከቻ

የ መመልከቻ ምርጫዎች መወሰኛ

የ ማተሚያ ምርጫዎች

የ ማተሚያ ማሰናጃ ምርጫዎች መወሰኛ

መንገድ

ይህ ክፍል የያዘው ነባር መንገድ ነው ለ አስፈላጊ ፎልደሮች በ LibreOffice. ይህ መንገድ በ ተጠቃሚው ሊታረም ይችላል

ፊደሎች

በ እርስዎ ምርጫ ፊደል በ ፊደል መቀየሪያ: መቀየሪያው ፊደል የሚቀይረው በ መመልከቻው ላይ በሚታይ ጊዜ ነው: ወይንም በ መመልከቻው ላይ እና በሚታተም ጊዜ ነው: መቀየሪያው በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተቀመጠውን የ ፊደል ማሰናጃ አይቀይርም

ደህንነት

የ ደህንነት ምርጫ መግለጫ ሰነዶች ለ ማስቀመጫ: ለ ዌብ ግንኙነት እና ሰነዶችን ለ መክፈቻ ማክሮስ የያዙ

የ መተግበሪያ ቀለሞች

ቀለሞች ማሰናጃ ለ LibreOffice ተጠቃሚ ገጽታ እርስዎ የ አሁኑን ማሰናጃ እንደ ገጽታ ማስቀመጫ እና በኋላ መጫን ይችላሉ

መድረሻ

ለ መስሪያ ምርጫ ማሰናጃ LibreOffice ፕሮግራም ለ ተጠቃሚዎች በ ቀላሉ እንዲደርሱበት በ ደንብ ለማያዩ: በ ከፊል ደካማ ለሆኑ ወይንም ሌላ የ አካል ጉዳተኞች

የረቀቀ

የ ድጋፍ ምርጫ መወሰኛ Java መተግበሪያዎች በ LibreOffice, እንዲሁም ያካትታል የ Java Runtime Environment (JRE) ለመጠቀም: እንዲሁም ይወስናል ይጠቀሙ እንደሆን ለ ሙከራ (ያልተረጋጋ) ገጽታዎች እንደ ማክሮስ መቅረጫ እና መድረሻ ወደ ባለሞያ ማዋቀሪያ

Basic IDE

ማሰናጃ መግለጫ ለ Basic IDE (Integrated Development Environment) ማክሮስ በ መሰረታዊ ማረሚያን ለ መርዳት

መስመር ላይ ማሻሻያ

አንዳንድ ምርጫ መወሰኛ ለ ራሱ በራሱ ማስታወቂያ እና ማውረጃ በ መስመር ላይ ማሻሻያ LibreOffice.

Open CL

Open CL ቴክኖሎጂ ነው የ ትልቅ ሰንጠረዥ ስሌቶች ማፍጠኛ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

Please support us!