የ ነጥቦች መደርደሪያ ማረሚያ

ማረሚያ ነጥቦች መደርደሪያ ይታያል የ ፖሊጎን እቃ በሚመርጡ ጊዜ እና ይጫኑ ማረሚያ ነጥቦች

ይህ የቀረበው ተግባር እርስዎን የሚያስችለው ነጥቦችን ማረም ነው የ ክብ ወይንም ወደ ክብ የተቀየሩ እቃዎችን: የሚቀጥሉት ምልክቶች ዝግጁ ይሆናሉ:

ነጥቦች ማረሚያ

ማረሚያ ነጥብ ምልክት የሚያስችለው ለ ማስጀመር ወይንም ለ ማቦዘን ነው የ ማረሚያ ዘዴ ለ ቤዤ እቃዎች: በ ማረሚያ ዘዴ እያንዳንዱን ነጥብ የ መሳያ እቃ መምረጥ ይቻላል

ምልክት

ነጥቦች ማረሚያ

ነጥቦች ማንቀሳቀሻ

እርስዎ ነጥቦችን የሚያንቀሳቅሱበት ዘዴ ማስጀመሪያ የ አይጥ መጠቆሚያው ትንሽ ባዶ ስኴር ያሳያል በ ነጥብ ላይ በሚቀመጥ ጊዜ: ነጥቡን ወደ ሌላ ቦታ ይጎትቱ: በ ነጥቡ በ ሁለት በኩል ያለው ክብ እንቅስቃሴውን ይከተላል: በ ክብ ክፍል መካከል የሚቀጥለው ነጥብ ቅርጽ ይቀይራል

ክብ በ ሁለት ነጥቦች መካከል ያድርጉ ወይንም በ ተዘጋ ክብ ውስጥ እና ይጎትቱ አይጡን ተጭነው ይዘው ጠቅላላ ክቡ ቅርጹን ሳይቀይር ይንቀሳቀሳል

ምልክት

ነጥቦች ማንቀሳቀሻ

ነጥቦች ማስገቢያ

የ ማስገቢያ ዘዴ ማስጀመሪያ: ይህ ዘዴ እርስዎን የሚያስችለው ነጥቦች ማስገባት ነው እርስዎ ነጥቦችን ማንቀሳቀስ ይችላሉ: እንደ ማንቀሳቀሻ ዘዴ: ነገር ግን እርስዎ ክብ ላይ ከ ተጫኑ በ ሁለት ነጥቦች መካከል እና አይጡን ካንቀሳቀሱ ተጭነው ይዘው የ አይጥ ቁልፍ አዲስ ነጥብ ያስገባል: ነጥቡ ለስላሳ ነጥብ ነው: እና የ ነጥቦቹ መቆጣጠሪያ መስመር አጓዳኝ ነው እና በሚቀሳቀስ ጊዜ እንደ ነበር ይቆያል

እርስዎ መፍጠር ከ ፈለጉ የ ጠርዝ ነጥብ መጀመሪያ ማስገባት አለብዎት ከ ሁለቱ አንዱን ለስላሳ ወይንም ተመሳሳይ ነጥብ እና ከዛ ይቀየራል ወደ ጠርዝ ነጥብ በ መጠቀም የ ጠርዝ ነጥብ.

ምልክት

ነጥቦች ማስገቢያ

ነጥቦች ማጥፊያ

ይጠቀሙ የ ነጥቦች ማጥፊያ ምልክት ለማጥፋት አንድ ወይንም በርካታ የተመረጡ ነጥቦችን: በርካታ ነጥብ መምረጥ ከፈለጉ ይጫኑ የሚፈልጉትን ነጥቦች የ Shift ቁልፍ ተጭነው ይዘው

በ መጀመሪያ የሚጠፉትን ነጥቦች ይምረጡ፡ እና ከዛ ይጫኑ ይህን ምልክት ወይንም ማጥፊያውን ይጫኑ

ምልክት

ነጥቦች ማጥፊያ

ክብ መክፈያ

ክብ መክፈያ ምልክት ክብ ይከፍላል: ይምረጡ ነጥብ ወይንም ነጥቦች መክፈል የሚፈልጉትን ክብ እና ከዛ ይጫኑ ምልክት

ምልክት

ክብ መክፈያ

ወደ ክብ መቀየሪያ

መቀየሪያ ክብ ወደ ቀጥተኛ መስመር ወይንም መቀየሪያ ቀጥተኛ መስመር ወደ ክብ እርስዎ ነጠላ ነጥብ ከ መረጡ: ክቡ ከ ነጥቡ በፊት ያለው ይቀየራል: ሁለት ነጥብ ከ ተመረጠ: ክቡ በ ሁለቱ ነጥቦች መካከል ያለው ይቀየራል: እርስዎ ከ መረጡ ተጨማሪ ከ ሁለት ነጥብ በላይ: እርስዎ በዚህ ምልክት በሚጫኑ ጊዜ: የ ተለያያ የ ክቡ ክፍል ይቀየራል: አስፈላልጊ ከሆነ: ክብ ነጥቦች ይቀየራሉ ወደ ጠርዝ ነጥቦች: እና የ ጠርዝ ነጥቦች ይቀየራሉ ወደ ክብ ነጥቦች

የ ተወሰነ ክፍል ክብ ቀጥተኛ ከሆነ: የ መስመሩ መጨረሻ ነጥቦች ከ ፍተኛ እያንዳንዳቸው አንድ መቆጣጠሪያ ነጥብ ይኖራቸዋል: ማሻሻል አይቻልም ነጥቦቹን ክብ ለማድረግ ያለ በለዚያ ቀጥተኛው መስመር ይቀየራል ወደ ክብ

ምልክት

ወደ ክብ መቀየሪያ

የ ጠርዝ ነጥብ

የ ተመረጠውን ነጥብ መቀየሪያ ወይንም ነጥቦች ወደ ጠርዝ ነጥቦች የ ጠርዝ ነጥቦች ሁለት ተንቀሳቃሽ ነጥቦች አሉት: እያንዳንዳቸው ነፃ ናቸው ከ እያንዳንዳቸው: ስለዚህ የ ክብ መስመር በ ቀጥታ በ ጠርዝ ነጥብ ውስጥ ማለፍ አይችልም: ነገር ግን ጠርዝ ይፈጥራል

ምልክት

የ ጠርዝ ነጥብ

ለስላሳ መሸጋገሪያ

ይህ ምልክት የ ጠርዝ ነጥብ ወይንም ለስላሳ ነጥብ ይቀይራል ወደ ተመሳሳይ ነጥብ ሁለቱም መቆጣጠሪያ ነጥቦች ለ ጠርዝ ነጥቦች በ አጓዳኝ ይሰለፋሉ: እና ተመሳሳይ እርዝመት ይኖራቸዋል: የሚንቀሳቀሱትም በ አንድ ጊዜ ነው እና የ ክብ ዲግሪ ተመሳሳይ ነው በ ሁለቱም አቅጣጫ

ምልክት

ለስላሳ መሸጋገሪያ

ተመዛዛኝ መሸጋገሪያ

ይህ ምልክት የ ጠርዝ ነጥብ ወይንም ለስላሳ ነጥብ ይቀይራል ወደ ተመሳሳይ ነጥብ ሁለቱም መቆጣጠሪያ ነጥቦች ለ ጠርዝ ነጥቦች በ አጓዳኝ ይሰለፋሉ እና ተመሳሳይ እርዝመት ይኖራቸዋል: የሚንቀሳቀሱትም በ አንድ ጊዜ ነው እና የ ክብ ዲግሪ ተመሳሳይ ነው በ ሁለቱም አቅጣጫ

ምልክት

ተመዛዛኝ መሸጋገሪያ

ቤዤ መዝጊያ

መስመር ወይንም ክብ መዝጊያ መስመር የሚዘጋው የ መጨረሻ ነጥብ ከ መጀመሪያ ነጥብ ጋር በማገናኘት ነው: ትልቅ ስኴር ይታያል

ምልክት

ቤዤ መዝጊያ

ነጥቦችን ማጥፊያ

የ አሁኑን ነጥብ ምልክት ማድረጊያ ወይንም የ ተመረጡትን ነጥቦች ለማጥፋት ይህ የሚሆነው ሁኔታው በ ቀጥታ መስመር ላይ ሲገኝ ነው: እርስዎ ከ ቀየሩ ክብ ወይንም ፖሊጎን ወደ ክብ መቀየሪያ ምልክት ወደ ቀጥተኛ መስመር ወይንም ከ ቀየሩ ክብ በ አይጥ ነጥቡ በቀጥታ መስመር ላይ ከሆነ ይወገዳል: ነጥቡ የሚቀነስበት ቦታ አንግል ከሆነ

ምልክት

ነጥቦችን ማጥፊያ

Please support us!