መፍጠሪያ የ XML ማጣሪያዎች

የ XML ማጣሪያ መፍጠሪያ ለ LibreOffice

እርስዎ በሚፈጥሩ ጊዜ የ XML ማጣሪያ ለ LibreOffice, እርስዎ መንደፍ አለብዎት የ XSLT ዘዴ ወረቀት ከ መቀየር ይልቅ ወደ እና ከ OpenDocument XML ፋይል አቀራረብ

የ ምክር ምልክት

For more information about the OpenDocument XML format, go to https://www.openoffice.org/xml/.


እርስዎ ከፈለጉ ማካተት ይችላሉ ቴምፕሌት በ እርስዎ ማጣሪያ መፈጸም ይችላሉ LibreOffice ዘዴዎች ለ XML ሰነድ እርስዎ ላመጡት

የ XML ማጣሪያ ለ መፍጠር

  1. የ XSLT መቀየሪያ መፍጠሪያ የ ዘዴ ወረቀት አካላቶችን በ ካርታ ላይ የሚያሳይ ለ ውጪ የ XML አቀራረብ ለ አካል ለ OpenDocument XML ፋይል አቀራረብ እና ወደ ኋላ እንደገና

  2. መፍጠሪያ ቴምፕሌት የሚመድብ LibreOffice ዘዴዎች ለ አካላቶች ለ ውጪ የ XML አቀራረብ እርስዎ ፋይል ሲያመጡ በዚህ አቀራረብ ወደ LibreOffice.

  3. በ LibreOffice መጻፊያ: የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ እና ይምረጡ መሳሪያዎች - የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች .

  4. ይጫኑ አዲስ.

  5. XML ማጣሪያ ንግግር ውስጥ: ይጫኑ የ ባጠቃላይ tab እና የ ማጣሪያ ባህሪዎች ይግለጹ

  1. መቀየሪያ tab ገጽ ውስጥ: ይግለጹ የ መቀየሪያ ባህሪዎች ለ ማጣሪያ

  1. ይጫኑ እሺ

የ XML ማጣሪያ ለ መሞከር

እርስዎ መሰረታዊ ሙከራዎች መፈጸም ይችላሉ ለ XML ማጣሪያ በ LibreOffice.

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ሰነድ በ እነዚህ ሙከራዎች አልተቀየረም


  1. የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ ወይንም መክፈቻ

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች

  3. ከ ዝርዝር ማጣሪያዎች ውስጥ: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉትን ማጣሪያ ይምረጡ: እና ይጫኑ Test XSLTs.

  4. To test an Export filter, do one of the following in the Export area of the dialog:

  1. To test an Import filter, click Browse in the Import area of the dialog, select a document, and click Open.

Please support us!