የ እርስዎን የ መስሪያ ዳይሬክቶሪ መቀየሪያ
እርስዎ ንግግር በሚጀምሩ ጊዜ ሰነድ ለ መክፈት ወይንም ለማስቀመጥ: LibreOffice በ መጀመሪያ የ እርስዎ የ መስሪያ ዳይሬክቶሪ ይታያል: ይህን ዳይሬክቶሪ ለ መቀየር:
-
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - መንገድ
-
ይጫኑ የ እኔ ሰነዶች እና ይጫኑ የ ማረሚያ ቁልፍ: ወይንም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ የ እኔ ሰነዶች ላይ
-
በ መንገድ መምረጫ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ የ መስሪያ ዳይሬክቶሪ እርስዎ የሚፈልጉትን እና ይጫኑ መምረጫ :
እርስዎ እንዲሁም ይህን አሰራር መጠቀም ይችላሉ የሚታየውን ዳይሬክቶሪ ለ መቀየር በ LibreOffice እርስዎ ንድፍ መጨመር በሚፈልጉ ጊዜ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - መንገድ - ምስሎች ከዛ ይከተሉ ደረጃ 3.