በ ማስገቢያ ዘዴ እና በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ ዘዴ መቀያየሪያ
በ ፊደል ገበታው:
ይጫኑ ማስገቢያውን ለ መቀያየር በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ ዘዴ እና የ ማስገቢያ ዘዴ መቀያየሪያ: አሁን የሚታየው ዘዴ በ ሁኔታ መደርደሪያ ላይ እርስዎ የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ማስቻል አለብዎት በ ክፍል ውስጥ ወይንም በ ማስገቢያ መስመር ውስጥ
በ አይጡ:
በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ የ አሁኑን ዘዴ በሚጠቁመው ቦታ ላይ ወደ ሌላ ዘዴ መቀየር እንዲችሉ:
-
ማስገቢያ
የ ማስገቢያ ዘዴ አስችለዋል የ ጽሁፍ መጠቆሚያው በ ቁመት መስመር ብልጭ ድርግም ይላል ይጫኑ በ ቦታው ላይ በላይ ላይ ደርቦ መጻፍ ለማስቻል
-
በላይ
በላይ ላይ ደርቦ መጻፍ አስችለዋል የ ጽሁፍ መጠቆሚያው ብልጭ ድርግም ይላል መከልከያው ይጫኑ በ ቦታው ላይ የ ማስገቢያ ዘዴ ለማስቻል